Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አሸናፊ ነኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ ጀግና ወንድ/ሰው እንደ እልፍ ገዳይ እንጐራደዳለሁ/ፎክርበታለሁ በጠላቴ ላይ ተረታው ሳይል እጁን ዘርግቶ ማጥቃት መዋጋትን አልተውም ከቶ (፪x) ተወርውሮ ከቶ የማይስተው የጌታዬ የኢየሱስ ሥም ነው ደጋግሜ እርሱን ጠራዋለሁ በጠላቴ ላይ ከፍ እላለሁ ሲቀረቀር በግንባሩ ላይ በእጄ ያለው የያዝኩት ድንጋይ ላዩ ቆሜ አንገቱን ቆርጥና አውጃለሁ የጌታዬን ዝና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሸናፊ ነኝ የጌታ/የኢየሱስ ሆኜ አፍሬ አላውቅም እርሱን ታምኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም እንደ ዳዊት እንደ እግዚአብሔር ሰው በሕዝቤ ጠላት ላይ ሥምህን ላንሳው በሰልፉ ሜዳ ላይ ወደ መሃል ልግባ ጠላትን ዘርሬ ላፍስስ የደስታ እንባ እኔ እያየሁ ጐልያድ በእስራኤል ላይ አይፎክርም እኔ እያለሁ ጠላት በሕዝቤ/በምድሬ ላይ አይዘብትም (፪x) የአንበሳን ደቦል የሚገነጥል ግዙፉን ሠራዊት ሰባብሮ የሚጥል የአምላኬ ክብሩ ነው ከእኔ ጋራ ከቶ እንደምን ልስጋ እንዴትስ ልፍራ (፪x) ፍልስጤሞች ያገኙኝ መስሏቸው በመንደሩ ሞላ ዕልልታቸው በጠንካራዉ ገመድ አስረውኛለው በእነሱ ቤት ማን ያስጥለኛል ወረደብኝ መንፈሱ የጌታ እስራቴም ላላ ተፈታታ በእጄ ገቡ ጠፉ ጠላቶቼ ገመድኳቸው መጥቼ ፈትቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሸናፊ ነኝ የጌታ/የኢየሱስ ሆኜ አፍሬ አላውቅም እርሱን ታምኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሞት ይሆናል ወይ መንገድ ሄዶ አንቀላፍቶም ይሁን ይህ ከንቱ ባዶ በአሕዛብ አምላክ እሳለቃለሁ በማንነቱም ላይ እዘብታለሁ (፪x) አምላክ ሳይሆን አምላክ ነኝ ባዩን መዘዝኩበት ስለታም ሰይፌን ነብያቱን በሙሉ አረድኳቸው እስቲ ያድን ይምጣ አምላካቸው የሚመልስ በእሳት ተገልጦ የአሕዛብን አምላክ አስደንግጦ የእኔ ጌታ ሥሙም እግዚአብሔር ከፍ ብሎ ተከብሮ የሚኖር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሸናፊ ነኝ የጌታ/የኢየሱስ ሆኜ አፍሬ አላውቅም እርሱን ታምኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ እግዚአብሔር ሰው እንደ ኤልያስ በምድር ኢትዮጵያ ላይ ሥምህ እንዲነግስ ከበአል ነቢያት እወራረዳለሁ ክብርህን ስትገልጥ እረታቸዋለሁ እኔ እያየሁ በአል አምላክ ተብሎ አይመለክም እኔ እያለሁ የጌታዬ/የኢየሱስ ክብር አይሸፈንም (፪x) አንተ እያለህ እውነት እንጂ ውሸት አይሰበክም አንተ እያለህ ወንጌል እንጂ ክደት አይነገርም አንቺ እያለሽ እውነት እንጂ ውሸት አይሰበክም አንቺ እያለሽ ወንጌል እንጂ ክደት አይነገርም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ