Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አትለፈኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ ወደ ማን እሄዳለሁ ማን አላት ነፍሴ ለሕይወቴ ትርጉም አንተ አይደለህ ወይ ክብሬ ሞገሴ ያለአንተ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እሆናለሁ ከውኃ እንደወጣ ዓሣ ያኔ እጠፋለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ ጋራ መኖር ይሻለኛል ሕይወቴ ነህ አልፈልግም ላጣህ አንተን ከአንተ ጋራ መኖር ይሻለኛል ሰላሜ ነህ አልፈልግም ላጣህ አንተን ዋናዬ ነህ ዋናዪ ነህ እኔስ አልጣህ ዋናዬ ነህ ዋናዬ ነህ እኔስ አልጣህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰፈሬ በመንደሬ ድል ልትሰጠን ስትመጣ ጉብኝትህ እንዳያልፈኝ በስፍራዬ እንዳልታጣ ጠብቅሃለሁ ተሰናድቼ ቤቴን መንደሬን አጸዳድቼ ጠብቅሃለሁ ተሰናድቼ ቤቴን መንገዴን አጸዳድቼ ጠብቅሃለሁ ጌታ ተሰናድቼ ቤቴን ጓዳዬን አሃ አጽዳድቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላኬ ፊትህን እሻለሁ በዚህ ቦታ እንድትዳስሰኝ ለአንድ አፍታ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ ኦሆ አትለፈኝ ኦሃ አትለፈኝ አባ አትለፈኝ ኦሆ ጌታ ጌታ አትለፈኝ አትለፈኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጸሎቴ ጩሄቴ ሞገስ ያግኝህ ሞገስ ያግኝህ አትለፈኝ አትለፈኝ ያለ አንተ ሕይወት ሕይወት የለኝም አትተወኝ አትተወኝ ያለአንተ ኑሮ አይሆንልኝም አዎ ልቤ እያወቀው መውደቅ መሸነፌን የግብዝነቴ ታገለው መንፈሴ አስመስሎ መኖር በቃ ይበቃኛል ለውጠኝ አባቴ ሕይወት ይሻለኛል ይሻለኛል ሕይወት ይሻለኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትለፈኝ ኦሆ አትለፈኝ ኦሆ ሽንገላ ተሞልቶ አቤት አንደበቴ ጉልበቴን ጨረስኩት ባዶ ሆነ ቤቴ ያው ከነድካሜ ፊትህ ወድቄያለሁ ለፈቃዴ አትስጠኝ እለመንሃለሁ ሁሉን ልጣ አንተን ከማጣ አባ አንተን ከማጣ ሁሉ ይቅር አንተ ከምትቀር አባ አንተ ከምትቀር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተው ትሻለኛለህ አንተው ትበቃኛለህ ነፍሴን ለአንተ ሰጥቻለሁ አባ ተማርኬያለሁ ተማርኬያለሁ ተማርኬያለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ