Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አውርቼ አልጨረስኩም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለአሉባልታ ጊዜ የለኝ እኔ አውርቼ አልጨረስኩ ስለመዳኔ አልጣላ ሁሉም የመጣው ከአንተ በኋላ በመቦጫጨቅ ባርኮት አይመጣ ለውኃ ጥማት ውኃ አይጠጣ እስኪ እንጨብጥ እርፍ ማረሻ ሥራ ነውና የአገር መነሻ አሀ አሀ አርሰን ሳንዘራ መስከረም ጠባ አገር በወሬ አትገነባ ነገም እንዳያልፍ እንደ ትላንቱ ጉልበት ማንቃቱ ከአየር ከውሃው ምንም አላጣን ስላልሰራን ነው ረሃብ የቀጣን የሞተው ሞቶ ያለነው አለን ታጥቀን ከወጣን ነገ እንደርሳለን አሀአሀ መስመር ጠብቆ ሮጦ ማሸነፍ ወይስ በተንኮል ወንድምን መጥለፍ የትኛው ይሆን የተፈቀደው እኔ ትቻለሁ ህሊና ይፍረድ እጣ የደረሰው ትላንት ተገፋ ዛሬስ ማን ይሆን ባለወረፋ እግዚአብሔር ሆይ እየን ከሰማይ የፍቅር ዘይት አፍስስ በእኛ ላይ የወሬ ጠላት ሥራን አፍቃሪ በውኃ በየብስ በአየር በራሪ የትውልድ ኩራት መድሃኒተኛ አምላካችን ሆይ አምጣልን ለእኛ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ