Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አየሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አየሁ (፫x) አሻግሬ አየሁ አምነው የሞቱትን ልመስል ተመኘሁ አብርሃምን አየሁ የእግዚአብሔርን ወዳጅ ይስሐቅን ሊሰዋ ለሰይፍ የሚያዘጋጅ ቃሉን ያከበረ ያን ቁም ነገረኛ በሀሳቡም ቁርጠኛ የእምነትን አርበኛ ስውር ጣዖት የለውም ከአምላኩ የሚነጥል በቀውጢ ዘመናት እምነቱን የሚያስጥል ሐዋርያትን አየሁ የፅድቅን ሰልፈኞች የኃጢአትን ጠሮች የእምነትን ቀንድኞች በአንድነት ፀሎት ምድርን ነቀነቋት በድል ብርሃን ወንጌል ባንዴ አጥለቀለቋት ከጌቶቹ ጌታ ፈቃድ ነበራቸው ሥልጣናት አልቻሉም ከቶ:ሊያግቷቸው ሰማዕታትን አየሁ እነ እስጢፋኖስን ዓለም ሲጠላቸው አምነው ኢየሱስን የደም ጥማተኞች ፍዳ ሲያሳዯዋቸው ፊታቸው ሲያበራ ያም ሳይበግራቸው ለዓለም ሲያማልዱ ልክ እንደ ጌታቸው አቤት ሲያስቀና ያ አሟሟታቸው ኮብላዮችን አየሁ ከጨለማ ገብተው ሲዖልና ሰይጣን ጌታም የለም ብለው በሥሙ ዘብተው በደሙ ቀልደው የለም ካሉት ጋራ በሞት ተገናኝተው መንፈሴ አያቸው በአንድነት ሲንጫጩ በሙታን ዓለም ውስጥ በእሳት ሲወራጩ እንግዲህ ጌታ ሆይ እኔነቴን ግዛ ኪዳኔን አጥፌ ሞትን እንዳልገዛ ብርሃኑ ደብዝዞ ጭጋጉ ሲከበኝ አንተው እየመራህ ወደ ላይ አዝልቀኝ የተፃፈው ሁሉ ለትምህርት ሆኖልኝ በፅናት ታግዬ እንዳሸንፍ እርዳኝ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርት ሆኖልኝ ገድሉን ተጋድዬ እንዳሸንፍ እርዳኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ