Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"አይናፍቀኝም አገሩ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይናፍቀኝም ሃገሩ ያ ጨለማ ያ ሃሩሩ ነፃ አውጥቶኛል ጌታዬ በነፃነት ልኖር እፎይ ብዬ (፪x) አራገፈና ሸክሜን ያጎበጠኝን ቀንበሬን አሸክሞኛል የራሱን የቀለለ የለዘበውን አሸክሞኛል ፍቅሩን እየገለፀ ትርጉሙን አሸክሞኛል ፀጋውን እንድመሰክር ስራውን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እገዛለታለሁ በደስታ አሸንፎኛል ይሄ ጌታ በሰው ፍቅር የወደቀ እንኳን ይሰጥ የለ ወይ እራሱን ኧኸይ በፍቅሩ ገመድ ኧኸይ ተጠፍሬያለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧኸይ ውሎ እያደረ አያይ አያይ ልቤን እረታው ሁለት ጌቶች አይገዙኝም ጉዳዬ ሌላ አልደብልም እግዚአብሔር ስላለው ብልጫ አያዳግትም ለምርጫ እግዚአብሔር ስላለው ብልጫ አያስቸግርም ለምርጫ እግዚአብሔር ስላለው ብልጫ አያዳግትም ለምርጫ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እገዛለታለሁ በደስታ አሸንፎኛል ይሄ ጌታ በሰው ፍቅር የወደቀ እንኳን ይሰጥ የለ ወይ እራሱን ኧኸይ በፍቅሩ ገመድ ኧኸይ ተጠፍሬያለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧኸይ ውሎ እያደረ አያያዬዬ ልቤን እረታው ዝም ብዬ እንዴት እኖራለሁ ላገኘሁት እጄን እያነሳሁ አልሟገትም እያልኩ ምን አለበት የእግዚአብሔር ፍቃድ ያልሆነ እሱ ሞት አለበት አልቀጥፈውም እጄን ሰድጄ ዛሬ የሚያጠፋ የሚገ'ለውን የሞት ፍሬ ይቅርብኝ እንጂ ከንቱ ከንቱ ጨዋታ አሳስቆ ይለይ የለ ወይ ከውዱ ጌታ (፪x) ዝም ብዬ እንዴት እኖራለሁ ላገኘሁት እጄን እያነሳሁ አልሟገትም እያልኩ ምን አለበት የእግዚአብሔር ፍቃድ ያልሆነ እሱ ሞት አለበት አልቀጥፈውም እጄን ሰድጄ ዛሬ የሚያጠፋ የሚገ'ለውን የሞት ፍሬ ይቅርብኝ እንጂ ከንቱ ከንቱ ጨዋታ አሳስቆ ይለይ የለ ወይ ከውዱ ጌታ (፪x) <poem> አይናፍቀኝም ሃገሩ ያ ጨለማ ያ ሃሩሩ ነፃ አውጥቶኛል ጌታዬ በነፃነት ልኖር እፎይ ብዬ (፪x) አይናፍቀኝም ሃገሩ ያ ጨለማ ያ ሃሩሩ ነፃ አውጥቶኛል ጌታዬ በነፃነት ልኖር እፎይ ብዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ