Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ባለ ግርማ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ጌታ በዙፋኑ ያለው ትልቅ ነው እኩያ የሌለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባለ ግርማ ነዉ ፣ ባለ ግርማ ነዉ (፬x) በዙፋኑ ላይ ይተቀመጠው የአባቶቼ አምላክ እርሱ ትልቅ ነዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱ ትልቅ ነው እርሱ ትልቅ ነው እኩያ የለው አምሳያ የለው ብዙዎች ነበሩ አንቱ የተባሉ በአስቀመጡት ታሪክ ዛሬ ይወሳሉ ትዝታቸው ቀረ ነበሩ ተብለው የትላንት ደማቆች ዛሬ ታሪክ ሆነው (የእኔ ጌታማ) ዝናው አይቀዘቅዝ (የእኔ ጌታማ) ስራው የማይነቅዝ (የእኔ ጌታማ) በክብር ይኖራል (የእኔ ጌታማ) ሁሉንም ይገዛል ሃያል አምላክ ነዉ ሃያል አምላክ (፪x) ነዉ ታላቅ አምላክ ነዉ ታላቅ አምላክ (፪x) ነዉ ሃያል ነዉ ከሃያላን በላይ አምላኬ የበላይ ብርቱ ነው ከብርቱዎች በላይ አምላኬ የበላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባለ ግርማ ነዉ ፣ ባለ ግርማ ነዉ (፬x) በዙፋኑ ላይ ይተቀመጠው የአባቶቼ አምላክ እርሱ ትልቅ ነዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጽኑሃን ሃያላን የምድር ነገሥታት መንግሥታቸው ሲወድቅ ባላሰቡት ሰዓት ግብራቸው ሲዋረድ ሲሻር ሹመታቸው ትዝታን ታቅፈው ሁሉም ሲከዳቸው (የእኔ ጌታማ) መንግሥቱ ዘለዓለም (የእኔ ጌታማ) የሚተካው የለም (የእኔ ጌታማ) የሚመስለው ማነው (የእኔ ጌታማ) የክብር ንጉሥ ነው ሃያል አምላክ ነዉ ሃያል አምላክ (፪x) ነዉ ታላቅ አምላክ ነዉ ታላቅ አምላክ (፪x) ነዉ ሃያል ነዉ ከሃያላን በላይ አምላኬ የበላይ ብርቱ ነው ከብርቱዎች በላይ አምላኬ የበላይ ሃያል ነዉ ሃያል ሃያል ነዉ ሃያል አምላክ ነዉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ