Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በአንተ ብርታት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት አልፈዋለሁ ኡሁሁ ኡሁሁ ያልኩት መከራዬ አሃሃ አሃሃ እንደ ጠዋት ጤዛ አሃሃ አሃሃ በነነ ከላዬ (፪x) የሚያስፈራራኝ ኦሆ ከእግሬ ወደቀ እንተ ስትመጣ ጌታ ስፍራ ለቀቀ እኮ አንተ ከሰማይ አሃ አንዴ ካዘዝከው የማይደነግጥ ኦሆ የማይወድቅ ማን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (፪x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሥጋት መንገዴን ኡሁሁ ኡሁሁ የነፍሴን ሰቆቃ አሃሃ አሃሃ ዛሬ ተረት ሆነ ኡሁሁ ኡሁሁ ለቅሶዬም አበቃ (፪x) እኔም በቀኑ ተራ ደረሰኝ በክቡር እጅህ ጌታ ክቡር አረከኝ ያሰፈራራኝን ኦሆ አስፈራራኸው በምህረትህ ልቤ ደስ አለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (፪x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእኩለ ሌሊት ኡሁሁ ኡሁሁ ባስፈሪው ጨለማ አሃሃ አሃሃ ማንም በሌለበት ኡሁሁ ኡሁሁ ቢጮሁ የሚሰማ (፪x) ድንገት ተገልጠህ ኦሆ ብርሃን ስትሆነኝ አስታውሳለሁ ጌታ ሰው ስታደርገኝ እያሰብኩትም ኦሆ ቸርነትህን አሃ ዘምረዋለሁ አሃ ምህረትህን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (፪x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ