Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በአንተ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ ግን ኣምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል ሃሴት ሆነኸኛል ምሕረትህን ታምኖ ልቤን ኣርፎብሃል ሰላሜ ሆነሃል ውስጤ አርፎብሃል ደስታዬ ሆነሃል ልቤ ጸንቶብሃል በለስ እንኳን ባታፈራ ቢጎድል የወይራ ስራ እርሾችም መብልን ባይሰጡ ምንም ባይገኝ በጋጡ እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ሃሴት አደርጋለሁ ሃይል ሆነኸኛል አምላኬ ሆይ ወዳንተ መቅረብ ይሻለኛል ያላንተ ዓለም ትርፉ ሃጥኡ ምኑ ያስቀናል ወደመቅደስ ገብቼ ክብርህን አግኝቶኛል በጽድቅ ፊትህን አያለሁ ደስታህ ይበቃኛል እኔ ግን አምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል ሃሴት ሆነኸኛል ምሕረትህን ታምኖ ልቤን ኣርፎብሃል ሰላሜ ሆነሃል ውስጤ አርፎብሃል ደስታዬ ሆነሃል ልቤ ጸንቶብሃል በለስ እንኳን ባታፈራ ቢጎድል የወይራ ስራ እርሾችም መብል ባይሰጡ ምንም ባይገኝ በጋጡ እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ሃሴት አደርጋለው ሃይል ሆነህልኛል አንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሃ ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው በደረቅ በርኻ ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ዓለመኞች ያጡህ የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ ሰላሜ ሆነሃል ውስጤ አርፎብሃል ደስታዬ ሆነሃል ልቤ ጸንቶብሃል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ