Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ባርኮቴን ልቁጠረው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (፪x) ለጻድቁ ለሃጥኑ ለሃብታሙ ለድሆቹ ወይ ለረጅም ወይ ለአጭሩ ለጥቁር ሆነ ለነጩ ሳያማርጥ በምድር ላይ ከቻለ ፀሐይን ማውጣት ድንገት የጸሎቴ መልሱ ጊዜዋን ቢያስረዝማት ምነው ነፍሴን አበሳጫት ሥጋዬማ ሁልጊዜ ማኩረፍ ልማዱ ነውና ግን መንፈሴ ከውስጥ ውስጡን ይቆጥራል የእጁን ስራ የእርሱ ይሻላል ሥጋዬ ከአፈር የአፈር ነው መንፈሴ ግን ከእስትንፋሱ የእራሱ የእግዚአብሔር ነው ከእርሱ ጋራ እኔም ልቆጥር በረከቴን ወስኛለሁ እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ (፪x) አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ካሻገረኝ ለዛሬውስ ምን አሰጋኝ ለነገውም እርሱ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ስቆጥረው ዘምር ዘምር ይለኛል (፪x) ያዘነው ልቤ ይጽናናል ተስፋና እምነት ይሞላል ከሸለቆም ይወጣል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ