Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በአምላኬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአምላኬ በስራው ከምደነቅ በቀር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቂ ቃላት የለኝም ዘርዝሬ እንዳልናገር (፪x) ሺህ ቃላት ደርድሬ በሺህ ቃላት ባወራው የአምላኬ ቸርነት ከዚያም በላይ በላይ ነው ዝም ብዬ ሁሌ አመሰግናለሁ እርሱ በሰጠኝ ፀጋ መልሼ አከብረዋለሁ ለአምላኬ ምሥጋናው ብዙ ነው በደስታ ቆሜ ላመስግነው የዕልልታው ድምጽ በቤቱ ይሰማ ውዳሴ ለሆነው ገናና ክብርም ለእርሱ ነውና ይደርደር በገናው ይድመቅ ዕልልታው ይሰማ የጌታን ክብር ላወራ ቆሜያለሁ እኔማ በጐነቱን እንድናገር አምላኬ መርጦኛል ለእርሱ መለየቴን ሳስብ ምሥጋና ሞልቶኛል ምህረቱ ከአእምሮ በላይ ነው ይቅርታው ነው ወደር የሌለው ያመልካል ብዙ የተተወለት ይወዳል ምህረት የበዛለት አምላክ ድንቅ ያደረገለት ይሰበር ሽቶ ብልቃጡ መዓዛው ያወደው ከእግሮቹ ስር ዝቅ ብዬ ጌታዬን ላምልከው ግድ የለም ዙሪያ ገባዪ በእኔ ግር ቢለው ምን ያህል እንደወደደኝ እኔ ነኝ የማውቀው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአምላኬ/በጌታዬ በስራው ከምደነቅ በቀር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቂ ቃላት የለኝም ዘርዝሬ እንዳልናገር (፪x) ሺህ ቃላት ደርድሬ በሺ ቃላት ባወራው የአምላኬ ቸርነት ከዚያም በላይ በላይ ነው ዝም ብዬ ሁሌ አመሰግናለሁ እርሱ በሰጠኝ ፀጋ መልሼ አከብረዋለሁ በፍቅሩ እጆቼን ይዞኛል አይደክምም ሁሌ ይታገሰኛል ኢየሱስ ኢየሱስ ልበለው መድሃኒት ለነፍሴ ፈውስ ነው ክብር ታማኝ ለሆነው ይክበር የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ ውዳሴ በሠማይ በምድር በታላቅ ዕልልታ እስትንፋስ ያለው ይዘምር ይውጣ ምሥጋናዉ በአባቱ ቀኝ በላይ ከብሮ ጌታ ለሆነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ