Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብቻውን ጌታ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንደበት ኖሯቸው ምድርና ሰማይ ምነው ቢናገሩ እንደሌለው መሳይ (፫x) እኔስ በዚች ቃሌ በትንሿ አንደበት አልወጣልህ አለኝ ዘምሬ የእርሱን ምህረት ያምላኬን በጐነት (አሃሃ) የአምላኬን ቸርነት ጥሩ ቃል ተመርጦ ዜማ ቢደረደር በመልካም አዋቂ አምሮ ቢቀናበር ልሳን ያለው ሁሉ ለአፍታ ሳያባራ አይበቃም ቢዘመር ስለእርሱ ቢወራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃሃ) ብቻውን ጌታ ነው ፤ (አሃሃ) መለኪያ የለውም (አሃሃ) ፍጥረት ይራመዳል ፤ (አሃሃ) እርሱ እንደሚለው (አሃሃ) ይገድላል ያድናል ፤ (አሃሃ) ይሾማል ይሽራል (አሃሃ) ዐይኖቹን እይታ ፤ (አሃሃ) ማን ሸሽቶ ይሰወራል ሄይ (፮x) ጌታ ነህ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው ሄይ (፮x) ኤልሻዳይ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስፈሪው ማዕበል ወጀብ ታዘዘለት ተራራው ለክብሩ ዝቅ ዝቅ አለለት ብቻውን ኤልሻዳይ በሃይል ይገዛል ቢወድም ባይወድም ፍጥረት ይታዘዛል (፪x) ሄይ (፮x) ጌታ ነህ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው ሄይ (፮x) ኤልሻዳይ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው check this section again አጥቢያ ኮከብ ቆመው ፊቱ ሲዘምሩ ሰማያት ሲሰግዱ ሲሞሉ በክብሩ (፫x) መስፈሪያም ሲለካ ዙሪያዋን ሲገምት ማን ነበር ያገዘው ምድርን ሲመሰርት (፫x) በአደባባዮች ላይ ክህደት ሲዘመር ያወቀ ሲመስለው ሰው ብዙ ሲናገር የለም ያሉት ሄዱ ከነኮተታቸው የእኛ አምላክ ግን አለ በዙፋኑ ይኸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃሃ) ብቻውን ጌታ ነው ፤ (አሃሃ) መለኪያ የለውም (አሃሃ) ፍጥረት ይራመዳል ፤ (አሃሃ) እርሱ እንደሚለው (አሃሃ) ይገድላል ያድናል ፤ (አሃሃ) ይሾማል ይሽራል (አሃሃ) ዐይኖቹን እይታ ፤ (አሃሃ) ማን ሸሽቶ ይሰወራል ሄይ (፮x) ጌታ ነህ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው ሄይ (፮x) ኤልሻዳይ ብንለው ሄይ (፮x) ሲችል ስላየነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ