Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በድካሜ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ተገልጦ ስትሰራ አይቻለሁ ከእኔ ምለው የለም የሆነው ይህ ሁሉ በአንተ ነው ላከብርህ ዘንድ ይገባኛል ቸሩ አባቴ ፊትህ ወድቄ ተንበርክኬ በጉልበቴ ዝቅ ብዬ ላክብርህ ታይብኝ ከፍ ብለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደልጅ አይተኸኝ በልጅነት ወራት ክፉ አመሌን ቻልከው የምህረትህ ብዛት አልጨከንክብኝም እንድሰጥ ታልፌ ስንቶችን ከመንገድ ካስቀረው ተርፌ አለሁ በገናዬን ዛሬም አልሰቀልኩም ስለቸርነትህ/ስለደግነትህ መዘመር አልተውኩን (፪x) አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ጌታ ውለታህ ብዙ ነውና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ኢየሱስ ውለታህ ብዙ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ተገልጦ ስትሰራ አይቻለሁ ከእኔ ምለው የለም የሆነው ይህ ሁሉ በአንተ ነው ላከብርህ ዘንድ ይገባኛል ቸሩ አባቴ ፊትህ ወድቄ ተንበርክኬ በጉልበቴ ዝቅ ብዬ ላክብርህ ታይብኝ ከፍ ብለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በውድቀቴ ስቀህ ጀርባ አልሰጠኸኝም ዓይንህም እንዳየች አልበየንክብኝም ይልቅ አስጠጋኸኝ መከርከኝ ለልቤ ከቶ እንደማይበጅ ሰውኛው ሃሳቤ ለተፍገመገመው ኃይልን የሰጠኸው የሳተውን ደግሞ ቀርበህ የመለስከው የእንደገና አምላክ አደረከኝ ቀና ሃፍረቴን ሸፍነህ የቤቴን ገበና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ጌታ ውለታህ ብዙ ነውና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ኢየሱስ ውለታህ ብዙ ነውና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ