Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በደሙ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአልም እስከ አለም ይስማ ይህን ዝና/2 የእየሱስ ደም የህይወቴ መገኛ የእየሱስ ደም የነፍሴ መገኛ/2 እህህ የዳቢሎስ ቀንበር እህህ ሆኖ በጫንቃዬ እህህ በሃጥያቴ ብዛት እህህ ጨልሞ ተስፋዬ እህህ አብ አባት ከላይ እህህ ስለራራልኝ እህህ አንድ ልጁን ሰቶ እህህ ነፃ አወጣኝ ልጁ አረገኝ በደሙ ነው በደሙ ነው ስሜ ስሜ የተፃፈው/2 በሰማይ መዝገብ በህይወት መዝገብ በደሙ ነው ስሜ የተፃፈው/2 በአብ ፊት ለመቆም ምህረት አግኝቻለው ቅድስተ ቅዱሳን ይኸው ገብቻለው ሃጥያት የለብኝም የሚከሰኝ የለም ነፃ ወጥቻለው በፈሰሰልኝ ደም በሰላም ወጥቼ በሰላም ምገባው ስለቻልኩ አይደለም ደሙ ከልሎኝ ነው ነፃ መውጫዬ የእየሱስ ደም መፈወሻዬ የእየሱስ ደም በረከቴ የእየሱስ ደም ነው አለቴ የእየሱስ ደም ከአልም እስከ አለም ይስማ ይህን ዝና/2 የእየሱስ ደም የህይወቴ መገኛ የእየሱስ ደም የነፍሴ መገኛ/2 እህህ በነፃነት መኖር እህህ ለናፈቃት ነፍሴ እህህ ሰው ሆኖ አዳናት እህህ ጌታ እየሱሴ እህህ በዋጋ ተገዝቶ እህህ አይባልም ዝም እህህ ሳመልክ ኖራለው እህህ እስከዘላለም ለዘላለም በደሙ ነው በደሙ ነው ስሜ ስሜ የተፃፈው/2 በሰማይ መዝገብ በህይወት መዝገብ በደሙ ነው ስሜ የተፃፈው/2 አበቃለት ብሎ ጠላት ጮቤ ሲረግጥ የተስፋ ቅሪቴ ጎተራው ሲሟጠጥ ጎብጬ ስንፏቀቅ በውርደት ሸለቆ በደሙ አውጣኝ ከጠላት ተናጥቆ ዛሬ በነፃነት እኔ የማመልከው ክርስቶስ እየሱስ ባፈሰሰው ደም ነው ነፃ መውጫዬ የእየሱስ ደም መፈወሻዬ የእየሱስ ደም በረከቴ የእየሱስ ደም ነው አለቴ የእየሱስ ደም በሰማይ መዝገብ በህይወት መዝገብ በደሙ ነው ስሜ የተፃፈው በደሙ ነው/4 ስሜ የተፃፈው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ