Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በግ የሆነከው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምሥጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ" ስለ እራሴ ስለ ግሌ ስለ ቤቴ ስለ አገሬ ስለ ኑሮ ስለ ሕይወት ስለ ያዝኩት አገልግሎት የማዋይህ አለኝና ልምበርከክ ፊትህ እንደገና የማዋይህ አለኝና ልምበርከክ ፊትህ እንደገና (፪x) የእግዚአብሔር በግ የሆንከው ልቤን በፍቅርህ ያደስከው ጓዴ/ጌታ ኢየሱስ እስቲ ና የማዋይህ አለኝና (፪x) "ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ አንድ ሰው እስኪነጋ ድረስ ይታገለው ነበር እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሽሉዳ??? ነካው ያዕቆብም የጭኑን ??? ሲታገለው ደነዘዘ እንዲህም አለው 'ሊነጋ አቅላልቷልና ልቀቀኝ' እርሱም 'ካልባረከኝ አለቅህም' አለው እንዲህም አለው 'ስምህ ማነው?' እርሱም 'ያዕቆብ ነኝ አለው' 'ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባላል እንጂ ያዕቆብ አይባልም' በዚያም ስፍራ ባረከው" በረከትህን ልጥራ በእኔ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ በቤቴ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ በአገሬ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ ቤተሰቤን ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ ስራዬ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ ትምህርቴ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ ትዳሬ ላይ በዚህ ማለዳ በረከትህን ልጥራ በእኔነቴ በዚህ ማለዳ ካልባረከኝ አለቅህም (፬x) ካልዳሰስከኝ አለቅህም (፪x) ካልፈወስከኝ አለቅህም (፪x) ካለወጥከኝ አለቅህም (፪x) ካላደስከኝ አለቅህም (፪x) ካልባረከኝ አለቅህም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ