Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በግራና በቀኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በግራና በቀኜ ሆናችሁ ልታጠምዱኝ ያሰፈሰፋችሁ በሉ ስሙኝ እስቲ ልንገራችሁ በእኔ ዘንድ ደግሞ ምን ቀራችሁ አትጠጉኝ አትነካኩኝ ተለያየን እኔ የጌታ ነኝ በዓለም ብኖር አይደለሁ የዓለም መኖሪያዬ ለዘልዓለም በዚህች ምድር ፍጹም አይደለም በዚህች ዓለም ፍጹም አይደለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃ) ዓይኖቼን አንስቼ (አሃ) ሳይ ወደ ሰማይ (አሃ) በአብ ቤት ቁጭ ያለው (አሃ) በዙፋኑ ላይ (አሃ) ተስፋውን የሰጠኝ (አሃ) መጥቶ ሊወስደኝ (አሃ) የዘላለም አባት (አሃ) ኢየሱስ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአምላክ ምክር የልዑል ትምህርቱ የሰማሁት አዋጅ የመንግሥቱ ውስጤ ገብቶ ሰርፆ ልቦናዬ አጣብቆኛል ከውዱ ጌታዬ ጊዜም የለኝ ዓለም ምሰማሽ እረሳሁሽ አንቺም እኔን እርሺኝ በአምላኬ ዘንድ ተሰራልኝ ቤቴ ሰማያዊ ሆኗል ዜግነቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃ) ዓይኖቼን አንስቼ (አሃ) ሳይ ወደ ሰማይ (አሃ) በአብ ቤት ቁጭ ያለው (አሃ) በዙፋኑ ላይ (አሃ) ተስፋውን የሰጠኝ (አሃ) መጥቶ ሊወስደኝ (አሃ) የዘላለም አባት (አሃ) ኢየሱስ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዚህ ምድር ቋሚ ነገር የለም ምስቅልቅል ነው ሲኖር በዚህ ዓለም የከበረ ነገ ይዋረዳል ያለቀሰ በተራው ይስቃል ግራ ገብቶት ሰው ሁሉ ሲሰጋ የማምለጫው መንገዱ ሲዘጋ ጌታዬና አምላኬ ነህ ብዬው የእንግድነት ኑሮ ጀምሬያለሁ አገር አለኝ ቤቴ በሰማይ ነው ተስፋ አለኝ ርስቴ በሰማይ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃ) ዓይኖቼን አንስቼ (አሃ) ሳይ ወደ ሰማይ (አሃ) በአብ ቤት ቁጭ ያለው (አሃ) በዙፋኑ ላይ (አሃ) ተስፋውን የሰጠኝ (አሃ) መጥቶ ሊወስደኝ (አሃ) የዘላለም አባት (አሃ) ኢየሱስ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሰው ዕድሜ መች ከሰባው ያልፋል ቢበረታ ሰማንያ ይሆናል ጥቂት ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት ነው የኛ መኖር ተስፋ እኔ ግን መች በምድር እቀራለሁ በሰማይ ቤት መኖሪያ አግኝቻለሁ ጌታ የግል አዳኜ ሆኖኛል በብርሃኑ ብርሃን ወጥቶልኛል የዘላለም ሕይወት ተሰጥቶኛል የፍርድ ቀን ለምን ያሰጋኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አሃ) ዓይኖቼን አንስቼ (አሃ) ሳይ ወደ ሰማይ (አሃ) በአብ ቤት ቁጭ ያለው (አሃ) በዙፋኑ ላይ (አሃ) ተስፋውን የሰጠኝ (አሃ) መጥቶ ሊወስደኝ (አሃ) የዘላለም አባት (አሃ) ኢየሱስ አለኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ