Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በልጅነት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም እንዲህ እንዲህ ወግ ደረሰኝ ከመቅበዝበዝ እሱ በቃ ሲለኝ ያ መራራ ሕይወቴ ጣፈጠ በኢየሱሴ ታሪክ ተለወጠ አይቼዋለሁ ጌታን አይቼዋለሁ አይቼዋለሁ ኢየሱሴን ለኔስ ልዩ ነው እኔ አውቀዋለሁ ጌታን እኔ አውቀዋለሁ እኔ አውቀዋለሁ ኢየሱሴን እኔ አውቀዋለሁ አይዞህ ባየለኝ ጌታ እርሱ ባይረዳኝ ማንስ ሊጎበኘኝ ማንስ ሊቀርበኝ በቃ ሲል አበቃ ያ ዘመን አለፈ ጭጋጉ ከፊቴ ይኸው ተገፈፈ ለእኔስ ብዙ ብዙ ብዙ አድርጎልኛል ያደላል ብላችሁ ማን ይቀየመኛል ከናት ካባት በላይ ስለተመቸኝ እንደሱ ያለ የለም ሁሌ እላላሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያ መራራ ቀን ያለፈው በእርሱ ነው (፪x) ጭጋጉ የተገፈፈው በሱ ነው (፪x) ማን ልበለው ምን ልበለው (፪x) በምን ቋንቋ በምን አንደበት ይነገራል የእርሱ ደግነት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔስ ገና ገና በልጅነት አይቻለሁ የጌታዬን ምህረት ሲርበኝም ከእጁ በልቻለሁ ያንን ሁሉ መች እዘነጋለሁ አይቼዋለሁ ጌታን አይቼዋለሁ (፪x) አይቼዋለሁ የሱሴን ለኔስ ልዩ ነው (፪x) እኔ አውቀዋለሁ ጌታን እኔ አውቀዋለሁ (፪x) እኔ አውቀዋለሁ ኢየሱሴን እኔ አውቀዋለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያ መራራ ቀን ያለፈው በእርሱ ነው (፪x) ጭጋጉ የተገፈፈው በሱ ነው (፪x) ማን ልበለው ምን ልበለው (፪x) በምን ቋንቋ በምን አንደበት ይነገራል የእርሱ ደግነት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ