Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በማለዳ ምሥጋና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚረዳኝ የለም ከአንተ ሌላ የውስጥ ብሶቴን ጭንቄን ሚያሟላ እድል ፈንታዬ አንተው ነህና አዋይሃለሁ አጫውትሃለሁ ማን አለኝ ከአንተ ሌላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዞሬያለሁኝ በዓለም ተስፋ አገኝ መስሎኝ በከንቱ ዘመኔን እንዲያው ጨረስኩኝ የምታዛልቀኝ አንተው ብቻ ነህ ተረድቻለሁ ና እምባዬን አብስ ተስፋዬን አድስ ከማህጸን ጀምሮ ተሸክመኸኛል እንደ ልጅ አባብለህ አሳድገኸኛል ከአንተ ወዲያ ለእኔ የለኝም የማውቀው ኧረ ፊትህ ወድቄ እማጸንሃለሁ ጌታ ጌታ የእኔ ማረፊያ ጌታ አለሁልህ በለኝና እስኪ ልረፍ ድምጽህን ልስማ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ መጠጊያዬን አውቃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚረዳኝ የለም ከአንተ ሌላ የውስጥ ብሶቴን ጭንቄን ሚያሟላ እድል ፈንታዬ አንተው ነህና አዋይሃለሁ አጫውትሃለሁ ማን አለኝ ከአንተ ሌላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወደ ቀኝ ወደ ግራ ተመለከትኩኝ ተስፋ የሚሆነኝ አንድም አጣሁኝ መሸሸጊያዬ ለእኔ መድሃኒት ለነፍሴ ጌታ ና ከእስራት ፍታኝ ልጄ ነህ በለኝ ብዙ ነገር አለኝ እኔስ የማጫውትህ የልቤን የውስጤን ሁሉንም ልንገርህ ኢየሱስ ነፍሴ በእጅህ ናት መላው አካላቴ ፈቃድህ ይሁንልኝ ያልከው በሕይወቴ ጌታ ጌታ የእኔ ማረፊያ ጌታ አለሁልህ በለኝና እስኪ ልረፍ ድምጽህን ልስማ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ መጠጊያዬን አውቃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚረዳኝ የለም ከአንተ ሌላ የውስጥ ብሶቴን ጭንቄን ሚያሟላ እድል ፈንታዬ አንተው ነህና አዋይሃለሁ አጫውትሃለሁ ማን አለኝ ከአንተ ሌላ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ