Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በምህረቱ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃጥያተኛ ነበርኩ ዓለም ጉድ ያለልኝ ለሰራሁት በደል ሞት የፈረዱብኝ ገበናዬን ገልጠው እየገፈተሩኝ ለፍርድ አቀረቡኝ በድንጋይ ሊወግሩኝ ዳኛው ግን ስለ እኔ በእውነት አዘነልኝ ውስጡን እያወቀ ለእኔ ፈረደልኝ ከከሳሾቼ እጅ በጥበብ አስጥሎኝ በእኔ ፋንታ እርሱ ሞቶ ከፈለልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምህረቱ ዛሬ ቆሜያለሁ ስለ እኔ ሞቶ እኔ ድኛለሁ ነፍሴን ከሚሹ ከከሳሾቼ ማምለጥ ችያለሁ ምህረት አግኝቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስለ እኔ ሞቶ እኔ ድኛለሁ የምህረቱ ብዛት ከባሕር ይጠልቃል ስለኀጢያተኛው በእውነት ግድ ይለዋል እርሱ ነው ዳኛዬ የሆነኝ ጠበቃ ቀድሞ የታደገኝ ሕይወቴ ሲያበቃ ከሳሾቼ ሁሉ ድንጋያቸውን ጥለው ወደ ኋላ ሸሹ ህሊና ወቅሷቸው ስራዬን ሰርቶታል አሁን ነጻ ሰው ነኝ ላዳነኝ ኢየሱስ እዘምራለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምህረቱ ዛሬ ቆሜያለሁ ስለ እኔ ሞቶ እኔ ድኛለሁ ነፍሴን ከሚሹ ከከሳሾቼ ማምለጥ ችያለሁ ምህረት አግኝቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዋጋዬ ይሄ ነው በእርሱ ደም ታጥቤያለሁ እኔ ድኛለሁ ስለ እኔ ሞቶ አድኖኛል በእርሱ ቁስል ተፌውሻለሁ ነፍሴን ከሚሹ ከአዳኝ ወጥመድ አስመለጠኝ አኔን አዳነኝ ዛሬ በደስታ ዘምራለሁ በእርሱ ቁስል እኔ ድኛለሁ ፍቅሩን እያሰብኩ በፊቱ ዘምራለሁ ከሞት አፍ ከጫፍ ላይ አውጥቶኛልና ታሪኬን አወራለሁ ምህረቱን እያሰብኩ በፊቱ ዘምራለሁ ለነፍሴ መዳን ሆኖላታልና ሥሙን እባርካለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ