Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በመጀመሪያ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚያብሔር ግርማ ክብርና ሞገሱ በፍጥረት ሁሉ ላይ ታይቶ ያወራል ስለእርሱ ፍቅሩ ርህራሄው ቸርነት ምሕረቱ ሁሉም ይዘምራል በዜማ አንደበቱ ሁሉን ቻይነቱ ሳይሆን ገና ሰማይ ሳይሆን ገና ምድር መጀመሪያ እግዚአብሔር ነበር በላይ እና በታች የሚባል ሳይኖር አስቀድሞ እግዚአብሔር ነበር ሳትታይ ጨረቃ ሳትበራ ፀሐይ እግዚአብሔር አምላክ ቀድሞ አልነበረ ወይ ጥዋት እና ማታ ተብሎም ሳይለይ በሥልጣን በክብር እርሱ አልነበር ወይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ በመጀመሪያ የእኔ አምላክ በመጀመሪያ ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነበር እርሱ መጀመሪያ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለነበረው ላለው ለሚኖረው ሕያው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የሰራችሁ ፍጥረታት በሙሉ በመገዛት አሜን ክበር በሉ (፪x) የውሃው ክምችት ሳይባል ባሕር መጀመሪያ እግዚአብሔር ነበር ምድርም ሳታበቅ ቡቃያና ሳር አስቀድሞ እግዚአብሔር ነበር ሳይለዩ ገና ውሃና መሬቱ እግዚአብሔር አለ በኃይል በችሎቱ እለታት ዓመታት ዘመናት ሳይሆኑ እርሱ እንዳለ አለ በክብር ዙፋኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ በመጀመሪያ የእኔ አምላክ በመጀመሪያ ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነበር እርሱ መጀመሪያ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳይሰራ አዳም ሳትመጣ ሄዋን መጀመሪያ እግዚአብሔር ነበር እፍ ሳይልበት ገና እስትንፋሱን አስቀድሞ እግዚአብሔር ነበር ሳይባሉ ገና ብዙ እና ተባዙ ምድርን አስተዳድሩ ፍጥረታትን ግዙ አዳም ሕያው ሆኖ ሳይመላለስ በማደሪያው አለ የክብር ንጉሥ ስሙም ቅዱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ በመጀመሪያ የእኔ አምላክ በመጀመሪያ ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነበር እርሱ መጀመሪያ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለነበረው ላለው ለሚኖረው ሕያው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የሰራችሁ ፍጥረታት በሙሉ በመገዛት አሜን ክበር በሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ