Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በመጀመሪያ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመጀመሪያ ቃል ነበር ሌላ አልነበረም ፍጥረት ሳይፈጠር ነበረ ተብሎ እንጂ ጅማሬህን አውቆ ማን ይናገራል ስላንተ ሚያወጋ ከአንተ ቀድሞ የኖረ አልኖረም… የህይወት መገኛ የፍጥረት ምንጭ ነህ አልኖረም… ህይወት ባንተ ይገኛል ለሰው ብርሃን ሆኖአል ፍጥረታት በቃል ሳይፈጠሩም በፊት ቃል እግዚአብሔር ነበር የሚኖር ዘላለም ቃልም ስጋ ሆኖ በኛ ዘንድ ያደረው ዓለማት ሳይኖሩ እርሱ ያው እሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመጀመሪያ ቃል ነበር ሌላ አልነበረም ፍጥረት ሳይፈጠር ነበረ ተብሎ እንጂ ጅማሬህን አውቆ ማን ይናገራል ስላንተ ሚያወጋ ከአንተ ቀድሞ የኖረ አልኖረም… የህይወት መገኛ የፍጥረት ምንጭ ነህ አልኖረም… ህይወት ባንተ ይገኛል ለሰው ብርሃን ሆኖአል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትለካም ከቶ በሰዎች መለኪያ እልፍ ቃላት በዝቶ አንተን አያብራራ እርጅና ተጭኖህ ደግፉኝ አትልም ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ስም አለህ ፍጥረት ይኖራል ባንተ.. አያኖርህ አንተን ህይወት ይኖራል ባንተ አያኖርህ አንተን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሁሉ መገኛ አንተ የሁሉ ጅምር አንተ በጊዜ አትለካም አንተ ዘመን አይሽርህም አንተን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ