Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በቃ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ የሰቆቃው ኑሮ ለየለት ደረሰ ዘንድሮ በሰላም ሂድ አለኝ ሕይወቴን ቀይሮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ የሰቆቃው ኑሮ ለየለት ደረሰ ዘንድሮ በሰላም ሂድ አለኝ ሕይወቴን ቀይሮ (፪x) ሰላሳ ስምንት አመት በአልጋዬ ላይ እኔ ተኝቼ (ኦሆ ኦሆ) መልዓኩ ሲያናውጠው ወደ ውሃው ሚከተኝ አጥቼ (ኦሆ ኦሆ) አቅም የለኝ ወገን የለኝ ውስጤ እያለ ተማረረ (ኦሆ ኦሆ) እምባ ቀደሙት ዓይኖቼ ልቤም እጅጉን አዘነ አበቃልኝ በቃ ዛሬ ሊቀጥል ነው የእኔ ህመሜ ብዬ ሳስብ በትካዜ ጌታ ቆሟል ከአጠገቤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ የሰቆቃው ኑሮ ለየለት ደረሰ ዘንድሮ በሰላም ሂድ አለኝ ሕይወቴን ቀይሮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨለማ ነው የእኔ ኑሮ ብርሃን አጥቶ ዓይኔ ታውሮ (ኦሆ ኦሆ) ወጣሁ ምጽዋትን ጥየቃ እንደድሮ እንደወትሮ (ኦሆ ኦሆ) ምንድነው ኢሄ ጩኸቱ ብዬ ጠየኩ የሚያልፍ ሰው (ኦሆ ኦሆ) ኢየሱስ በዚህ መጥቶ ነው ፈዋሹ እያለፈ ነው የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ አላለፍከኝ አባብዬ ፊትህንም አዞርክልኝ ጨለማዬን ገፈፍክልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃ የሰቆቃው ኑሮ ለየለት ደረሰ ዘንድሮ በሰላም ሂድ አለኝ ሕይወቴን ቀይሮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምንድነው እርሱ በዛብኝ ችግርና መከራዬ (ኦሆ ኦሆ) የሞት ጥላ አጠላብኝ አታየኝም ወይ ጌታዬ (ኦሆ ኦሆ) ከአባቶቼ እንደተማርኩት ከቃልህ እንዳነበብኩት (ኦሆ ኦሆ) ጩኸት ሰምተህ መልሰሃል ለስንቱ ሕይወት ሆነሃል የእኔስ ቀን መቼ ነው አልኩኝ ተንበርክኬ ተማጸንኩኝ ጸሎቴም ተሰማልኝ የእኔ ጌታ በቃህ አለኝ (፪x) በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ የሰቆቃው ዘመን ከእኔ ላይ አበቃ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ