Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በራችንን ደጁን ዘግተን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ልባርከው ጌታዬን ልባርከው ልባርከ እየሱሴን ልባርከው)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰማዩ ስፍራ ባረክኝ የረገጥኩትን አወረሰኝ (ታዲያ ምኔን ልስጠው ለጌታ እስኪ ከፍ አርጉልኝ በልልታ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የነገረኝን በሙሉ እስከሚያደርግልኝ ታምኖ የክፉ ቀን መሸሸጊያ በሃሩሩ ጥላ የሆነው ሲጠማኝ ምንጭ አፈለቀ ሲርበኝ ደግሞ አጐረሰኝ ሰው ዓይንህ ላፈር ሲለኝ ኢየሱስ አንዴ ሳይሸሸኝ እንደበደሌ አልከፈለኝ ምህረቱ ስለእኔ በዝቷል በነፍስና በሥጋየ በረከቱ ቤቴን ሞልቷል እንዴት ታዲያ ዝም ልበል ይህንን ሁሉ አይቸ ልስገድ ልውደቅ በግንባሬ ማደሪያው ቤቱ ገብቸ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልባርከ ጌታዬን በደሌ በፊቱ በዝቶ ያለቀ የሞትኩ ሲመስለኝ የጠላቴ ማስፈራራት ጩኸቱ ሲያርበደብደኝ በዘመርኩበት አንደበት ሙሾ ለመውረድ ስዳዳ የሞትን ወሬ ሰምቸ ለነፍሴ ሞትን ላረዳ ስዋከብ ከዚህ ወደዚያ ጭንቀቴን አይቶ ደረሰ የተዋጋኝን ተዋጋው እቅዱን አፈራረሰ ዛሬማ በኮረብታ ላይ ቆሜ ምሥጋና እሰዋለሁ ሰው ያደረገኝን አምላኬን በዜማ እባርካለሁ ልባርከው ጌታዬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰማያዊ በረከት በመንፈስ ባርኮ ባረከኝ የምድሩንም አላጣሁም ይልቁን አትረፈረፈኝ ሳይሰለች የተሸከመኝ ቀን በቀን ቤቴን ባረከው ዓለም የነፈገችኝን ኢየሱስ እጥፍ አረገው ኢየሱስን ብሎ ወዝ አጣ ያሉኝ ዛሬ አፈሩ ጌታ ሞገሴ መሆኑን በአፋቸው መሰከሩ ወጥመድ ቢዘጋጂልኝም ኢየሱስ እየቀደመ ሕይወቴን በረከት ሞላው ደረቅ በትር ለመለመ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልባርከው ጌታዬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እናንተም እንደኔው ጌታ በቀን በቀን የባረካችሁ በተሰደዳችሁበት ምድር እጅግ ያበዛችሁ የገዛችሁን ኢየሱስ ከግራችሁ ያስገዛላችሁ ጂራት ሳይሆን እንደቃሉ የሁሉ ራስ ያረጋችሁ እስኪ እናንተው ንገሩኝ ለኢየሱስ ምን ይከፈላል ወደር ለሌለው ምህረቱ ምን ምላሽ ምንስ ይሰጣል ከአድማስ እስከ አድማስ ሙገሳ ክብር ሙገሳ ይድረሰው ፍጥረት ሁሉ ይህን ጌታ በአንደበቱ ይቀድሰው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልባርከው ጌታዬን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ