Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብርሃን ወጣልኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ በል በማደሪያ ላይ እግዚአብሔር በዙፋንህ ላይ እግዚአብሔር በመቅደስህ ውስጥ እግዚአብሔር (፪x) ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርክልህ (፪x) በሰማይ በምድር አንተ ጌታ ነህ (፪x) ምላስም በፍጥረት ታላቅ ነህ ይበልህ ፅድቅህን ያውራልህ ልዑል ማደሪያህን ይሙላ (፬x) ማደሪያህን ይሙላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋናዬ አንተን ያክብርህ ጌታዬ ክብርህን ይሙላው ዕልልታዬ (፪x) ሃሌሉያ ክብር ለሆነው ገናና እሰዋለሁኝ ምሥጋና (፪x) ሃሌሉያ ምሥጋና (፪x) ለጌታ እንደገና ዝማሬ (፪x) ለኢየሱስ ይሁን ዛሬ (፪x) ያደረገልኝ እጅግ ብዙ ነው በዕልልታዬ መቅደሱን ልሙላው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታው ያለባችሁ አመስግኑት ቅዱስ ቅዱስ ብላችሁ ስገዱለት ፍቅሩም የበዛላችሁ አሸብሽቡ በምሥጋናም ማደሪያው ግቡ (፪x) ምሥጋና (፪x) እላለሁ ዝማሬ (፪x) እላለሁ ዕልልታ ዕልልም እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ ከሞት ድኛለሁ (፪x) መድኃኒቴ ለእኔስ እጅጉን ልዩ ነህ (፪x) ከሲዖልም መሃል አንተ ታወጣለህ (፪x) እግዚአብሔር አምላክ ሆነኝ ጨለማዬ በራ (፪x) ብርሃን ወጣልኝ ስሆን ከእርሱ ጋራ ስሆን ከእርሱ ጋራ (፪x) ልዑል መጠጊያ ሆኖኛል (፬x) እግዚአብሔር አምላክ ሆነኝ ጨለማዬ በራ (፪x) ብርሃን ወጣልኝ ስሆን ከእርሱ ጋራ ስሆን ከእርሱ ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የነፍሴ ወዳጅ አንተ ነህ በምክርህ ልቤን ታሳርፋለህ በምክርህ ልቤን ታሳርፋለህ (፪x) ሸለቆ ባይሞላ እኔ አላማርርም በአምላኬ ላይ አፌን በከንቱ አልከፍትም ከሁሉም ይበልጣል እንተን ማመስገን ታላቅ ነህ እያሉ ክብርህን ማግነን ታላቅ ነህ እያሉ ክብርህን ማግነን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብርህ እንደ ደመና ሰማያትን ሸፍኗል ኦሆ ሰማያትን ሸፍኗል ምሥጋና ለዘለዓለም ለሥምህ ይገባሃል ኦሆ ይገባሃል ኦሆ (፫x) ክብርህ እንደ ደመና ሰማያትን ሸፍኗል ኦሆ ሰማያትን ሸፍኗል ምሥጋና ለዘለዓለም ለሥምህ ይገባሃል ኦሆ ይገባሃል ኦሆ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ