Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብሩክ ሥምህ ይባረክ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ አቤት አቤቱ አቤት አንተ ነህ አንተ አንተ ነህ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተራሮች ሳይወለዱ ምድርም ሳይሠራ ዓለማት ሳይፈጠሩ አንተ ግን አንተ ነህ (፪x) ተራሮች ሳይወለዱ ምድርም ሳይሠራ ዓለማት ሳይፈጠሩ አንተ ግን አንተ ነህ ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና (፪x) ዘመናትም የተናቁ ይሆናሉ በማለዳ እንደ ሣር ያልፋሉ ማልዶ ያብባል ያልፋል በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ አንተ ብርቱ ነህ ዕውነትህም ይከብብሃል (፪x) የባሕርንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (፪x) የሞገዱንም መናወጥ አንተ ዝም ታሰኘዋለህ የሞገዱንም መናወጥ አንተ ዝም ታሰኘዋለህ አቤቱ ከአማልክት የሚመስልህ የለም እንደ ሥራህም ያለ የለም (፬x) አቤቱ ከአማልክት የሚመስልህ የለም እንደ ሥራህም ያለ የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያደረካቸው አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ አቤቱ በፊትህም ይሰግዳሉ ሥምህን ያከብራሉ አቤቱ በፊትህም ይሰግዳሉ ሥምህን (ያከብራሉ) አቤቱ ድንቅን የምታደርግ አንተ ታላቅ ነህና አንተ ብቻህን ታላቅ ታላቅ አምላክ ነህና (፪x) አምላክ ሆይ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል ይኖራል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው (፬x) በበረከትና በምሥጋና ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ስምህ ብሩክ ስምህ ይባረክ (፬x) በበረከትና በምሥጋና ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ስምህ ብሩክ ስምህ ይባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሥም በላይ ሥም ይዘሃል ጌታ ኢየሱስ አንተን ከቶ ማን ይመስልሃል ማን ይመስልሃል (፪x) የፀና ብርቱ ግንብ ነው ከሁሉ በላይ ኃይል አለው የፃድቃን መክበሪያ ማምለጫ ዓለት ነው ሥምህ ጉልበት ነው የፀና ብርቱ ግንብ ነው ከሁሉ በላይ ኃይል አለው የፃድቃን መክበሪያ ማምለጫ ዓለት ነው ሥምህ ጉልበት ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ