Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በሩን ክፈቱ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሥም ሁሉ በላይ ኃያል ሥም አለው በዚህ ሥም አምነን ድነናል ይኸው ምስክሮቹ ነን ሕይወት ደርሶናል ሰማይ ሲጎበኘን ለዓለም በርተናል ተጠቅልለናል በክርስቶስ በኃያሉ ሥም ከነበርንበት ዓለም የለንም የሚበልጥ አይተን የሚደንቅ ክብር ሰውን ኑ እንላለን አልፈን ከምድር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላክ ሥጋ ሆነ ለእኛ ማለደ ከአብ አስታረቀን ስርየት ወረደ ሕያው ልጆቹ ነን ዳግም ወልዶናል ዘላለም ሲያገኘን ከሞት ጠፍተናል ተጠቅልለናል በክርስቶስ በኃያሉ ሥም ከነበርንበት ዓለም የለንም የሚበልጥ አይተን የሚደንቅ ክብር ሰውን ኑ እንላለን አልፈን ከምድር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እናንት መኳንንቶች በሩን ክፈቱ የክብር ንጉሥ ይግባ በሩን ክፈቱ ይሄ ንጉሥ ማነው እርሱ እግዚአብሔር ነው የክብር ሁሉ ጌታ እርሱ እግዚአብሔር ነው እርሱ እግዚአብሔር ነው (፪x) እርሱ እግዚአብሔር የክብር ሁሉ ጌታ የክብር ሁሉ ገዢ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል (፪x) የሰማይ የምድሩ የልዑላን ጌታ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆሆ ኃያሉ እግዚአብሔር እርሱ እኛን ጎበኘ እንድንዘምርለት ዙሪያው ሰበሰበን ሆሆ እግዚአብሔር ረዳን እግዚአብሔር አሰበን በየደረስንበት ኃያል መዝሙር ሆነን ምሥጋና የተገባው እርሱ ነው ውዳሴ የተገባው እርሱ ነው ለእኛ ታየን መድኃኔዓለም እንደርሱ የለም ዘላለም ለእኛ ተገለጠ መድኃኔዓለም እንደርሱ የለም ዘላለም ዝማሬ የተገባው እርሱ ነው ስግደትም የተገባው እርሱ ነው ለእኛ ታየን መድኃኔዓለም እንደርሱ የለም ዘላለም ለእኛ ተገለጠ መድኃኒዓለም እንደሱ የለም ዘላለም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ