Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በታሪክህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክቡር የሰው ልጅ፣ ክቡር በሰማይ በምድር፣ የአንድ ዘር ቅጂ፣ የአንድ ዘር እፍን፣ አሻራ መልኩ ቢለያይ ቀለሙ ወርቁ ቢፈተሽ አንድ ነው ደሙ ከጎሳ ከዘር፣ ከባህል ትውፊት ከሀገርም በላይ ከብሄር በፊት አብ የፈጠረው በሁሉ አንግሶ ወልድ የሞተለት ደሙን አፍስሶ ሰው ነው ክቡር ሰው የተከበረ ባምሳለ እግዚአቤር የተመተረ ምኑም ቢለያይ ድንበር አብሶ አንድ አድርጎታል ክርስቶስ ሞቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ክቡር ፍጡር ክቡር ክቡር ክቡር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በታሪክ፣ ማይገናኘውን በታሪክ፣ ልዩነት ያለውን የዘር የዳድ፣ ድንበር ያበጀውን በምንም በምንም፣ ጭራሽ ማይገጥመውን እየሱስ፣ በታሪክህ አንድ አደረግከው በታሪክህ፣ አገናኘኸው በመስቀልህ፣ አንድ አደረግከው በታሪክህ፣ አገናኘኸው አንድ ነን ማለት ይቻለ፣ ከኔ በላይ ላሳር ያለ፣ ክርስቶስ በመስቀል፣ የስንቱ ልብ ተቀየረ፤ ምሳሌ የሆከው ለፍቅር፣ አሳየኸው ዝቅን ማለት፣ የእግዚአብሄር ልጅ ሆነህ ሳለህ፣ ፈቅደህ መከፋትህን፣ አሳየሀው የፍቅርን ልብ፣ እኔነቱን አስወገድከው፣ በታሪክህ አሸንፈህ፣ ታሪኩን ከንቱ አደረግከው፤ በታሪክህ አንድ አደረግከው፣ በመስቀልህ አገናኘኸው፤
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨዋ የለም፣ ባርያ የለም፣ ጉራማይሌውን፣ አንድ አደረግክ፣ ማይገናኘውን፣ አገናኘህ፣ ህዝብህ ልጅ፣ አንተ አባት ተባል፣ ህዝብህ ልጅ፣ አንተ አብ አባት ተባል፤ x 3 በታሪክህ x 2 በመስቅልህ x 2
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ