Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በፀሎት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰውማ የእራሱ ችግር በዝቶበት፥ ያዋየዋል ለጠናበት፤ ለእራሱ መሆን አቅቶት፥ ጭንቀት ሰፎት፤ ማን ሊረዳው ማን አቤት ብሎት ውይ ሰው አልኩኝ እኔም በችግሬ ሁሉም ሲሰወር ከሰፈሬ አለሁ ያለኝ በደህና : ቀን ውሉ ጠፋብኝ በከፋኝ ቀን ዘወር ስል ከሰውም ከእራሴ ጌታ ነው ለካ መልሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በይ ፀሎቴ (፪x) ዛሬ አገናኚኝ ቶሎ ከአባቴ ባለቅስ ተደፍቼ እግሩ ሥር ወድቄ ስነሳ ፊቴ በርቶ ልቤ በእርሱ ረክቶ ቢመለስም ባይመለስም ጥያቄው ውስጤ ሰላም ነው ከእኔ በላይ የሚያስብልኝ እርሱ አዋቂ ነው ብቻ አልሰወር አልጥፋ እንጂ እኔ ከሥሩ እንኳን ነገሬን እኔ አልፈዋለሁ ሙሉ ዘመኑን (በፀሎት) መልስ ይመለሳል በፀሎት ልብ ይጠበቃል በፀሎት በፀሎት በመንበርከክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቅርብ ነው አጠገቤ ነው ጌታዬ የእኔ የሚለኝ ወዳጄ ታዲያ 'ለማን?' 'ለምን?' ብዬ እጨነቃለሁ ልመናዬን አስታውቃለሁ አእምሮን የሚያልፍ የአምላክ ሰላም ልቤን ሃሳቤን ይጠብቃል ደስ ይለኛል በእርሱ ሁልጊዜ ላይቀር ያለልኝ ባለው ጊዜ ሲገባኝ እውነቱ ለእራሴ ጌታ ነው ለካ መልሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በይ ፀሎቴ (፪x) ዛሬ አገናኚኝ ቶሎ ከአባቴ ባለቅስ ተደፍቼ እግሩ ሥር ወድቄ ስነሳ ፊቴ በርቶ ልቤ በእርሱ ረክቶ ቢመለስም ባይመለስም ጥያቄው ውስጤ ሰላም ነው ከእኔ በላይ የሚያስብልኝ እርሱ አዋቂ ነው ብቻ አልሰወር አልጥፋ እንጂ እኔ ከሥሩ እንኳን ነገሬን እኔ አልፈዋለሁ ሙሉ ዘመኑን (በፀሎት) መልስ ይመለሳል በፀሎት ልብ ይጠበቃል በፀሎት በፀሎት በመንበርከክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በፀሎት በፀሎት በፀሎት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ