Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብዙ ምሥጋና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ምስጋና አሄሄ ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ለሞተልኝ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ እልልታ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ ለሞተልኝ እንደዚህ ባይሆንማ እንደዚህ ባይረዳኝ ሰው አልሆንም ነበረ ለዚህ ነው ሚያዘምረኝ/2/ በተወጋው ጎኑ በተገረፈው ለሂወቴ ሰላም ፈውስን አገኘው ትንሳኤ ሆነልኝ ለሞተው ነገሬ አልወጣልህ አለኝ ዘምሬ ዘምሬ የናርዶሱ ሽቶ የውደቅ በፊትህ ዘመኔ ይጠቅለል እያመለኩህ ይልቅልኝ ይለቅልኝ ይለቅልኝ አሄ ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ምስጋና አሄሄ ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ለሞተልኝ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ እልልታ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ ለሞተልኝ እንደዚህ ባይሆንማ እንደዚህ ባይረዳኝ ሰው አልሆንም ነበረ ለዚህ ነው ሚያዘምረኝ/2/ በሰዎች መካከል የተረሳውን (አሄ) አይን የማይሞላ ነው ትንሽ ያሉትን በኤስታዎን መንደር መንፈስህ ሲመጣ (አሄ) ስንቱ ትልቅ ሆኖ ከየጓዳው ወጣ እኔ ነኝ እኔ ነኝ መንፈስ ያገኘኝ ዘመኔ ይጠቅለል እያመለኩኝ ይልቅልኝ ይለቅልኝ ይለቅልኝ አሄ ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ምስጋና አሄሄ ብዙ ምስጋና አለኝ ምስጋና አለኝ ለሞተልኝ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ እልልታ ብዙ እልልታ አለኝ እልልታ አለኝ ለሞተልኝ ስነካውማ የክብሩን ቀሚስ ሃይል ወጣልኝ ልብን ሚፈውስ ወደ አምልኮ ከገባሁኝ እማ(እኔ) አይኔም አያይም ጆሮዬም አይሰማ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ