Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"በዙፋኑ ላይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዙፋኑ ላይ በማደሪያው ላይ በክብርና በግርማው ሳይለዋወጥ ሳይነዋወጥ እንዲሁ እንደጵና ያለው ከነችሎቱ ከነብርታቱ የሚኖረው ኧረ ይሄ ማነው የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር እርሱ የእኔ አምላክ ነው እግሮቹ በደመናት ላይ ይራመዳሉ ዓይኖቹ በምድር ዙሪያ ሁሉ ያያሉ አይገለጥም በቋንቋ ታላቅነቱ እኔ ክብር እሰጣለው ለጌትነቱ አይገለጥም በቋንቋ ታላቅነቱ እኔ ስግደት አበዛለው ለጌትነቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍጥረት የሚሰማው የሚወደው ገና ሳይነጋ በማለዳው እግዚአብዜር አለ በዙፋኑ የሚለውን ቃል በመሆኑ እኔም ልዘምር ይህንኑ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እኔም ልዘምር ይህንኑ አምላኬ አለ በዙፋኑ ፪
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በክብር ማን እንደርሱ ከብሯል በኃይል ማን እንደርሱ ኃይሏል በሥልጣን ማን እንደርሱ ተሹሟል በሞገስ ማን እንደርሱ ደምቋል በዝና ማን እንደርሱ ታውቋል ኢየሱስ ከሁሉም ይልቃል ፭
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማደሪያው የተለየ ነው ከአማልክት ሁሉ ለዘለዓለም የሚኖር በሙሉ ኃይሉ ባለግርማና ሞገስ የክብር ጌታ ምሥጋና ክብር አምልኮ ይብዛለት ዕልልታ ባለግርማና ሞገስ የክብር ጌታ ምሥጋና ክብር አምልኮ ይብዛለት ዕልልታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዙፋኑ ላይ በማደሪያው ላይ በክብርና በግርማው ሳይለዋወጥ ሳይነዋወጥ እንዲሁ እንደጵና ያለው ከነችሎቱ ከነብርታቱ የሚኖረው ኧረ ይሄ ማነው የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር እርሱ የእኔ አምላክ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በክብር ማን እንደርሱ ከብሯል በኃይል ማን እንደርሱ ኃይሏል በሥልጣን ማን እንደርሱ ተሹሟል በሞገስ ማን እንደርሱ ደምቋል በዝና ማን እንደርሱ ታውቋል ኢየሱስ ከሁሉም ይልቃል ፭
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዙፋኑ ላይ በማደሪያው ላይ በክብርና በግርማው ሳይለዋወጥ ሳይነዋወጥ እንዲሁ እንደጵና ያለው ከነችሎቱ ከነብርታቱ የሚኖረው ኧረ ይሄ ማነው የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር እርሱ የእኔ አምላክ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ