Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቤተ ሰሪ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባማረ ባጌጠ ቤት ውስጥ ተሰይሚያለሁ በተዋበ ህዝብ ተከብቢያለሁ ዙሪያዬን የማየው ሁሉ ለዓይን ይስባል እኔ ግን ታምሜ ውበቴ ጠፍቶኛል ከቤትህ ውስጥ እያለሁ እኔ ጐድያለሁ ለሚያየኝ ለስሙ እኔ እንዳለሁ አለሁ ቤትህን ሲሞላው ዕልልታና ሆታ እኔን የሚያውከኝ የነፍሴ ጭንቀቷ የአንተ ቤት እኔ ነኝ የእኔ ቤት ሌላ ነው ቤተ ሰሪው በዝቶ መላ የሚለኝ ማነው ቀርበህ ሳለህ ከደጅ ልትመጣ ወዳጄ እንዴት ይሆን የማይህ እሩቅ አገር ሄጄ ያዳራሹ ውበት እኔን ሸፍኖኛል ግዑዝ ከእኔ በልጦ አልፎ ይኮንነኛል በጌጥ የታጀበ ቤቱ ተሰርቶ አልቆ ልብ ሁሉ በእጁ ነው የእኔን ቦታ ወስዶ ይበል እርሱም ይመር ቦታም አይጥበበን ግን ለታደሰ ቤት ምነው አጉል አጉል ሆነ እኔ ካልተደስኩኝ ካልሆንኩኝ እንደ ቤቱ ትርጉም የለሽ ኑሮ ድካም ነው ለከንቱ ቀኑ ቀርቧል እያልን ፍጻሜ የዘመን ከንቱ ቤት ስንሰራ ዘለዓለሙን ትተን ተላልፈን እንዳንቀር አቤቱ አደራ የተጣልን እንዳንሆን እንደነበርን ሥምህን ስንጠራ ሥምህን ስንተጠራ ሥምህን አደራ የነበርን ሥምህን ስንጠራ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ