Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቤትህ በተሰራ ጊዜ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በተሰራ ጊዜ የድንጋይ ጩኸት አልነበረም መራጃው ከቶ አልተንኳኳም በተሸለሙ ድንጋዮች የተሰራ ማን ታወከ መች ሆነ ተራራ ዛሬ ግን ያለመረዳት እሩጫ ሆነ በሰባራ ገል ቤትህ ተሰራ ተከናወነ ኡ እኔስ ፈራሁ ጩኸቱ ሲበዛ አውቄህ ልኑር ሰብስበኝ በቃልህ ጣዛ ኡ እኔስ ፈራሁ የኔ ጌታ እራሴን ልየው ከጠዋት እስከማታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ድንጋዩ እንዳይታይ በዝግባ ሲለበጥ ዝግባው ባማረ ወርቅ ሲያጌጥ መስራትም መሰራትም ያኔ ነበረ ይታያልም ክብር ሲገለጥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይፈርሳ ተባለ መች ቀረ ይኸው አሁን ሆነ ወንድም ከወንድሙ ጋራ ሳይጣበቅ በጩኸት ሞቀ ቤቱ ጋለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በተሰራ ጊዜ የድንጋይ ጩኸት አልነበረም መራጃው ከቶ አልተንኳኳም በተሸለሙ ድንጋዮች የተሰራ ማን ታወከ መች ሆነ ተራራ ዛሬ ግን ያለመረዳት እሩጫ ሆነ በሰባራ ገል ቤትህ ተሰራ ተከናወነ ኡ እኔስ ፈራሁ ጩኸቱ ሲበዛ አውቄህ ልኑር ሰብስበኝ በቃልህ ጣዛ ኡ እኔስ ፈራሁ የኔ ጌታ እራሴን ልየው ከጠዋት እስከማታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘሩ በመንገድ ዳር ወድቆ ሲለቀም በጭንጫ ላይ ያለው ሲከስም ግማሹ በእሾህ መሃል ሲታነቅ ባለ ፍሬ ጠፍቶ ሲደርቅ ከወርቅ ይልቅ የሚፈተነው እምነት በዝማሬ ተመስሎ ጠፋ ከነኣን ላይገባ በኢያሪኮ ዙሪያ ሞልቷል መለከት የሚነፋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በተሰራ ጊዜ የድንጋይ ጩኸት አልነበረም መራጃው ከቶ አልተንኳኳም በተሸለሙ ድንጋዮች የተሰራ ማን ታወከ መች ሆነ ተራራ ዛሬ ግን ያለመረዳት እሩጫ ሆነ በሰባራ ገል ቤትህ ተሰራ ተከናወነ ኡ እኔስ ፈራሁ ጩኸቱ ሲበዛ አውቄህ ልኑር ሰብስበኝ በቃልህ ጣዛ ኡ እኔስ ፈራሁ የኔ ጌታ እራሴን ልየው ከጠዋት እስከማታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርስ በእርሳቸው የማይገላመጡ ለእግዚአብሔር ክብር ሚሮጡ አገልጋዮች የሉም ራሳቸውን የካዱ ማይነቀፉ የተለወጡ ፍርድን ከራሱ ቤት ይጀምራልና ወደ ህያው ድንጋይ እናቅና በታቦት ብቻ እልልታን ከማቅለጥ ኢየሱስን እንምሰል እንደግ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህ በተሰራ ጊዜ የድንጋይ ጩኸት አልነበረም መራጃው ከቶ አልተንኳኳም በተሸለሙ ድንጋዮች የተሰራ ማን ታወከ መች ሆነ ተራራ ዛሬ ግን ያለመረዳት እሩጫ ሆነ በሰባራ ገል ቤትህ ተሰራ ተከናወነ ኡ እኔስ ፈራሁ ጩኸቱ ሲበዛ አውቄህ ልኑር ሰብስበኝ በቃልህ ጣዛ ኡ እኔስ ፈራሁ የኔ ጌታ እራሴን ልየው ከጠዋት እስከማታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ