Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ብዙ ምርኮ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው በቃልህ ልቤን ደስ አለው ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው የሱስ ባንተ ልቤን ደስ አለው አለው በጌታ ደስ አለው ውስጤ በጌታ ደስ አለው አለው በጌታ ደስ አለው ልቤ በጌታ ደስ አለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለክብርህ ልዘምር በገና ሳነሳ ልቤን ደስ ደስ አለው ካንተ የተነሳ ለቃልህ ስዘምር በገና ሳነሳ ውስጤን ደስ ደስ አለው ካንተ የተነሳ ሌላ የለኝም በልቤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ ሌላ የለኝም በውስጤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ አንተው ነህ ምታመንህ አንተው ነህ ምደገፍብህ አንተው ነህ ተወራርጄ አንተው ነህ ያላፈርኩብህ አንተው ነህ ቤዛ የሆንከኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ አንተ ብቻ ነህ አንተው ነህ ለኔስ ጌታዬ አንተው ነህ ጨለማዬን አንተው ነህ የገፈፍክልኝ አንተው ነህ በብርሃንህ አንተው ነህ የለወጥክልኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛዬ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛ ቃልህ ከማር ይልቅ እጅግ ይጣፍጣል ለነፍሴ መፅናኛ ማረፊያ ሆኗታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሌላ የለኝም በልቤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ ሌላ የለኝም በውስጤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ አንተው ነህ ምታመንህ አንተው ነህ ምደገፍብህ አንተው ነህ ተወራርጄ አንተው ነህ ያላፈርኩብህ አንተው ነህ ቤዛ የሆንከኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ አንተ ብቻ ነህ አንተው ነህ ለኔስ ጌታዬ አንተው ነህ ጨለማዬን አንተው ነህ የገፈፍክልኝ አንተው ነህ በብርሃንህ አንተው ነህ የለወጥክልኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛዬ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ