Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጨመረው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሻለቃ ሃምሣ አለቃ ከፍ ዝቅ ቢያደርጉትም ግድ የለውም ዳዊት አይሞቀው አይበርደውም የንጉሥ ልጅ ለማግባት አያገለግልም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከተማና ገጠር ጸባይ አይቀይረው ብቻ እግዚአብሔር ይክበር ዳዊት ደስ ይለዋል ያ መንፈስ በእኔም ላይ ዘርን ቆጥሮ መጥቷል {፪X} ከዘር ነው የእግዚአብሔርን ክብር አናስነካም ያልነው ከዘር ነው ከዘር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንጀራ ሲጠፋ ቃልን በልተን ያደርነው ከዘር ነው እስቲ ቁጠሩት ዘሩን ! የአቋራጩን ክብር አሻፈረኝ ያልነው ከዘር ነው እስቲ በሉ ከዘር ነው ከእግዚአብሔር ተወልደን ከዘር ነው የዓመጽ ግብዣ ላይ ጊዜ የለንም ያልነው ከዘር ነው ጨመረው ጨመረው ዲያብሎስ ውጊያውን ጨመረው ውጊያው ስለበዛ የማልቀደስ መሰለው ጨመርኩኝ ጨመርኩኝ ጨመርኩኝ ባሰብኝ ቅድስና ካቻምናም በዛ ምሥጋና ምሥጋና ፣ ምሥጋና የሠዋሁት ለእግዚአብሔር ምሥጋና ጠራው ከእግዚአብሔር ፊት የበቀልን ደመና {፪X}
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዚህ ቢቆለፍ እዚያ ቢዘጋ ይገኝልኛል ኑሮ ቢናጋ ብሎ ዲያብሎስ ቢወድቅ ቢነሣ ከከፍታዬ ነቅነቅ አልልም ከዚህ ከፍታ በቃ አልወርድም አልወርድም ለሰይጣን ግብዣ አልወርድም በምንም ዓይነት አልወርድም ለሰይጣን ሃሣብ አልወርድም በምንም ዓይነት በሰይጣን ላይ እሣት ይውረድበት አልወርድም ለሰይጣን ግብዣ አልወርድም ወደ ርኩሰት አልወርድም ኑሮን ፈርቼ አልወርድም በምንም ዓይነት በሰይጣን ላይ እሣት ይውረድበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃሌሉያ! አንዳንዶች በዓመጽ በልጽገው ቢኖሩ እጅግ ተቀማጥለው ለእግዚአብሔር ኖሬለት ብደኸይ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር የለም ወይ? በቁሳቁስ ብዛት ክብሬ አይመዘንም ሰይጣን በመንደሬ መድረክ አያገኝም {፪X}
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልሰማም የሰይጣንን ስብከት ጉድለቴን እያየ ቢያወራ በኃጢአት አንጣላ እንጂ ቢያደርግ ባያደርገው ቢሠራ ባይሠራ ለማንም አልምልም አልደራደርም የሠራዊት አምላክ አለ ከእኔ ጋራ አልሰማም የሰይጣንን ስብከት ዙሪያዬ ን እያየ ቢያወራ በኃጢአት አንጣላ እንጂ ቢያደርግ ባያደርገው ቢሠራ ባይሠራ ለማንም አልምልም አልደራደርም የሠራዊት አምላክ አለ ከእኔ ጋራ ጨመረው ጨመረው ዲያብሎስ ውጊያውን ጨመረው ውጊያው ስለበዛ የማልቀደስ መሰለው ጨመርኩኝ ጨመርኩኝ ጨመርኩኝ ባሰብኝ ቅድስና ካቻምናም በዛ ምሥጋና ምሥጋና ፣ ምሥጋና የሠዋሁት ለእግዚአብሔር ምሥጋና ጠራው ከእግዚአብሔር ፊት የበቀልን ደመና {፪X}
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልያዝም! ዛሬም ድል የእኔ ነው ነገም ፣ ዓርበኛ ነኝ ዛሬም የእግዚአብሔር ነኝ ነገም በኢየሱስ ያልመጣው አዲስ ሰይጣን የለም ምንም አልሆንም ዛሬም ሰላሜ ከኢየሱስ ነው ነገም ድል የእኔ ነው ዛሬም አልያዝም ነገም በኢየሱስ ያልመጣው አዲስ ሰይጣን የለም አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ጫፉን እንዳትነካው ብሎታል ጠላቴን አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ይዘምራል ሽሸው ብሎታል ጠላቴን አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ጫፉን እንዳትነካው ብሎታል ጠላቴን! ሃሌሉያ !
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ