Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደግ አረገ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስን አምኖ የሕይወቱ ጌታ ንጉሱ ያረገ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ጌታን በማመኑ እንደ ሃይማኖት ከጂ አርጐ የተቆጠረ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ) ቀድሞ ከነበሩት ከባልንጀሮቹ ተለይቶ ሄደ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ላመነበት ነገር አንገቱን ለካራ ሊሰጥ የጨከነ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው መልካም ንግግር ነው (፪x) በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው ለአንዱ ማብሸቂያ ነው ለሌላው እንኳን ነው ለእኔ ደግ አረገ መልካም ንግግር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤይ) ሌሎች እንዲድኑ የምስራቹን ቃል ይዞ የተጓዘ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) በተሰጠው መክሊት ፀጋ እየሰራ ብዙ ያተረፈ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ) በስሜቱ ሳይሆን በእግዚአብሔር መንፈስ ውሳኔ ወሰነ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) በዘለዓለም ሕይወት ለሚገኘው አክሊል ሲልም ተሯሯጠ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው መልካም ንግግር ነው (፪x) በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው ለአንዱ ማብሸቂያ ነው ለሌላው እንኳን ነው ለእኔ ደግ አረገ መልካም ንግግር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ) ብዙ ምርጫ እያለው አምላኬ መረጠው ይሻለኛል ያለ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ደስታው በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በዚች ዓለም ፈጽሞ ያልሆነ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ) ቃል እየተሞላ በከበበው ችግር ላይ እየመዘዘ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ድል በድል የሚሄድ ድካሙን አራግፎ ቆርጦ የተጓዘ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው መልካም ንግግር ነው (፪x) በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው ለአንዱ ማብሸቂያ ነው ለሌላው እንኳን ነው ለእኔ ደግ አረገ መልካም ንግግር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ) ሰው ሲያስቀይመው ምህረትና ይቅርታ ለሁሉ ያረገ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) በቀል የእግዚአብሔር ነው ብሎ ሁሉን ትቶ ለፍቅር የኖረ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ) ህሊናው የጸዳ በሰዎች ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ያልፈተፈተ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ሁሉን ሰው የሚያውቀው በክርስቶስ ብቻ በሌላ ያልሆነ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው መልካም ንግግር ነው (፪x) በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው ለአንዱ ማብሸቂያ ነው ለሌላው እንኳን ነው ለእኔ ደግ አረገ መልካም ንግግር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ) ምሥጋና ለመስጠት መስዕዋት ለማቅረብ ወደኋላ ያላለ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ከማንም ከምንም አምላኩን ለማክበር እራሱን የሰጠ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ) ውለታ የማይረሳ ድንቅ ተዓምራቱን ለሁሉ የነገረ (ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ) ሁልጊዜ ምሥጋና ከአፉ የማይጠፋ ዕልልታን ያወቀ (ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው መልካም ንግግር ነው (፪x) በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው ለአንዱ ማብሸቂያ ነው ለሌላው እንኳን ነው ለእኔ ደግ አረገ መልካም ንግግር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ