Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደግነትህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ከተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምስጋና እሰዋለሁ በዝማሬ ስምህን አወድሰዋለሁ መግለፅ ስላቃታት የፍቅርህን ጥልቀት ነፍሴን ከጨለማ ስታወጣት ድንገት እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ስለቸርነትህ ዘርዝሬ ላወሳ የቱ ጋ ጀምሬ የቱ ጋላበቃ ከውቂያኖስ ባህር ምህረትህ ይሰፋል ቢወራ ቢነገር ከመታወቅ ያልፋል እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ከተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኸው ላንተ ምስጋናዬ ይኸው ላንተ ዝማሬዬ ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ