Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ድል ነሳ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የማመልከው (፫x) አታልቅስ ብሎ ከሃዘኔ ያጽናናኝ ከጐኔ ቆሞ ያበረታኝ (፪x) መጽሃፉን ወስዶ ማኅተሙን የፈታ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው/ኃይለኛው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ (፪x) ብቻውን ድል ነሳ አዎ ቻውን ድል ነሳ (፪x) ኢየሱስ ድል ነሳ አሜን ኢየሱስ ድል ነሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መለከት ይነፋ ይወራለት ዝናው አዋጁም ይታወጅ እንዳይኖር ያልሰማ ሞት መውጊያው ተሰብሮ ጉልበቱ ደቀቀ ሲኦል ተሸነፈ ቁልፉ ተነጠቀ ይህን ማድረግ የቻለ ከኢየሱስ ሌላ ማነው አያንስበትም ወይ ታድያ ከዚህ በላይ ባመልከው ይህን ላደረገው አምልኮ ይብዛለት ይህን ላደረገው ክብር ይጨመርለት ይህን ላደረገው ይድመቅ ዕልልታው ይህን ላደረገው ስለሚገባው አምልኮ ይብዛለት ክብር ይጨመርለት ይድመቅ ዕልልታው ስለሚገባው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የማመልከው (፫x) አታልቅስ ብሎ ከሃዘኔ ያጽናናኝ ከጐኔ ቆሞ ያበረታኝ (፪x) መጽሃፉን ወስዶ ማኅተሙን የፈታ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው/ኃይለኛው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ (፪x) ብቻውን ድል ነሳ አዎ ቻውን ድል ነሳ (፪x) ኢየሱስ ድል ነሳ አሜን ኢየሱስ ድል ነሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታዎች ባርያዎች ድሆች ባለጸጋዎች ታናናሽ ታላላቅ ሃያላን ደካሞች ጉልበት ሁሉ ለእርሱ የሚምበረከክለት ሕያውም ግዑዙም የሚንቀጠቀጥለት እረ እንዴት ምስጉን ነው ወዶ የሚያመልከው በዕልልታ በሆታ ስሙን ያወደሰው ይህን ላደረገው አምልኮ ይብዛለት ይህን ላደረገው ክብር ይጨመርለት ይህን ላደረገው ይድመቅ ዕልልታው ይህን ላደረገው ስለሚገባው አምልኮ ይብዛለት ክብር ይጨመርለት ይድመቅ ዕልልታው ስለሚገባው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ