Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደሞ ተነሳ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይውለቅ ከላዬ ላይ ይህ የክብር ልብሴ በፊቱ ላሸብሽብ ታመስግነው ነፍሴ አይገደኝም እኔ ያሉኝን ቢሉኝ ታቦቱ ከፊቴ ቤቴ ቀርቦልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና አልቻልኩበትም ዝም ማለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ ሆይ ባርኪው አምላክሽን ከወደቅሽበት ያነሳሽን ውለታውን እንዳትረሺ ለምሥጋን ሁሌ ተነሺ ማን ነበረ ያኔ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ በበረሃው ላይ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ እየደጋገፈ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ ያም ዘመን አለፈ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ የረዳኝ ይክበር ጌታዬ ' ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና አልቻልኩበትም ዝም ማለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአዳኝ ወጥመድ እያስመለጠ እባቡን ጊንጡን እያስረገጠ እኔ ያልዘመርኩኝ ማን ሊዘምር ተደርጐልኝ ብዙ ተዓምር ማን ነበረ ያኔ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ በበረሃው ላይ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ እየደጋገፈ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ ያም ዘመን አለፈ እርሱ አይደለም ወይ ከጐኔ ሆኖ ያበረታኝ አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ የረዳኝ ይክበር ጌታዬ ' ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዩአት ስትከፋ ሜልኮል በአምላኬ ፊት ሳሸበሽብ ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ በእርሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ ሰማይን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከዚህ በላይ እሆናለሁ ገና ገና እሆናለሁ አባቴ ነው እሆናለሁ እወደዋለሁ እሆናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዩአት ስትከፋ ሜልኮል በአምላኬ ፊት ሳሸበሽብ ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ በእርሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ ሰማይን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከዚህ በላይ እሆናለሁ ገና ገና እሆናለሁ አባቴ ነው እሆናለሁ እወደዋለሁ እሆናለሁ ሕይወቴ ነው እሆናለው ኣ...
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ