Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደሙ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨለማችንን አበራው ኢየሱስ አበራው የእግዚአብሔር ልጅ ዕዳችንን ከፈለው ያታገለን የሞት ቀንበር ተሻረ በበጉ ደም ሕይወታችን ከበረ ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ ማኀተሙን ይፈታ ዘንድ ድል የነሣው መጽሐፉን ሊዘረጋ የተቻለው ታርዷልና ይገባዋል ብዙ ክብር የይሁዳ ነገድ አንበሳ የዳዊት ሥር ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ ደሙ ነው ሰው ያረገን ስሙ ነው ያዳነን ክቡር ይሁን ለስሙ ላዳነን በደሙ ስሙ ነው ሰው ያረገን ኢየሱስ ነው ያዳነን ክቡር ይሁን ለስሙ ላዳነን በደሙ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ለታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር ለታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር የታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይገባዋል ክብር ክብር ሊቀበል ይገባዋል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ