Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደራሽ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደራሽ አለ ካህናችሁ ከኢየሱስ ውጪ ማን አለ ጠበቃ አለ ካህናችሁ ከአባቴ ውጪ ማን አለ አንድ እርምጃ ቀርቶ በእኔና በሞት ጣልቃ ገብቶ አዳነኝ ድንገት በድንገት(፪) አልተወኝም እንዲሁ እንዲሁ እንደዘበት በድንገት ደረሰ ስሽቀዳደም ለሞት አበቃለት ያለው የታለ ጠላቴ ሞቴን ሲጠባበቅ ክብር ገባ ቤቴ ለካ የመጨረሻውን አውቆ የጠላቴ ድንፋታው አልቆ በእጁ ድንገት ያስገባኝ ሲመስለው ጌታ መጥቶ ታሪኬን ቀየረው ክብር ይሁንለት ለክብሩ ዘላለም እውነተኛ ዳኛ እንደ ጌታ የለም የነፍሴ መዳኛ የክፉ ቀን ደራሼ ስሙን ላወድሰው መልሼ መልሼ "ትግርኛ" (ኤደን እምሩ) ?? ፍቅር ነው ኧረ ማን እንደርሱ ፈጥኖ ሚያወጣ በድንገት ደርሶ አዳኝ ደራሽ ማነው ካህናችሁ በምሥጋናዬ ኑ ልንገራችሁ እንኳን አበቃ ሲባል ኢየሱስ ነው ደርሶ ከሞት የሚያድን ውድዬ ነው ባማረ ዜማ ክብርን ልሰዋለት ብዙ ውዳሴ ዕልልታ ይሁንለት "ትግርኛ" (አቤኔዘር ታገሰ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ