Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ደስታዬ ፍጹም ይሆናል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ chorus ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን verse ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ chorus ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን verse የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍጻሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ chorus ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ