Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዕድሜዬ በቤትህ ይለቅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤትህን ሊሰራ የተመረጠው የተወደደ ጥበብ የሞላው (፪x) ክብር ሲሆንለት ዝና ሲተርፈው የአባቶቹን አምላክ እንደማያውቀው ጣዖት አምልኮ ሞት ሆነ ፍጻሜው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዕድሜዬ ይለቅልኝ ቤትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይለቅልኝ በፊትህ ሕይወቴ ይመርልኝ ፊትህ ይመርልኝ በፊትህ ሩጫዬ እንዳይገታ ጠብቀኛ የእኔ ጌታ እኔ እንዳልሆን ለእኔው ጠላቴ ሰውረኝ ከዓይን አምሮቴ (፪x) አህያ ፍለጋ ተልኮ ቢወጣ እጣ ወደቀበት ህዝብን እንዲመራ ከፍልስጤማዊ ነጻ እንዲያወጣ ደርሶ ንጉሥ ሲሆን ትህትና አጣ ክፉ መንፈስ ያዘው ከአንተ መንገድ ወጣ መውደቂያው ሆነበት የጊልቦዓ ተራራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመኔ ይለቅልኝ ቤትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይለቅልኝ በፊትህ ሕይወቴ ይመርልኝ ፊትህ ይመርልኝ በፊትህ ሩጫዬ እንዳይገታ ጠብቀኛ የእኔ ጌታ እኔ እንዳልሆን ለእኔው ጠላቴ ሰውረኝ ከዓይን አምሮቴ (፪x) በትንሳኤው ጉልበት ዓይናቸው የበራ ጨከኑ በሕይወት ለሰሙት አደራ ቤታቸውን ሰጡ ለወንጌል አደራ አርበኞች ሆነዋል እስሩም ቢጠና ነገሥታት ፊት ቆሙ ወንጌልን ሰበኩና ሰማዕት ሆነው አለፉ ዋጋ ተመኑና ድል ለነሳው ከሕይወት አክሊል ታቀዳጃለህ ድል ለነሳው በቤትህ እንዲኖር ትሾመዋለህ ጅማሬዬ እንዳማረልኝ ፍጻሜዬም ይስመርልኝ መዝገብ ላከማች በሠማይ ቤትህ ብል በማይበላው በሌለበት ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይለቅ እቤትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይለቅ እቤትህ (፪x) ድል ለነሳው ከሕይወት አክሊል ታቀዳጃለህ ድል ለነሳው በቤትህ እንዲኖር ትሾመዋለህ ጅማሬዬ እንዳማረልኝ ፍጻሜዬም ይስመርልኝ መዝገብ ላከማች በሠማይ ቤትህ ብል በማይበላው በሌለበት ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይለቅ እቤትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይለቅ እቤትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ሕይወቴ ይመር እፊትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ውበቴ ይለቅ እቤትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይለቅ እቤትህ ሳታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይለቅ እቤትህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ