Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እፈልግሃለው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት - ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሃለሁ ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን አሻለሁ - አፈልግሃለሁ አንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሃ አግኝታ እስክትረካ በዚያ በበረሃ ምንም ባይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነፍሴ ጥማት (2) አገኘሁህ እና ጥሜን አረካሀው ግን ደግሞ ርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሃል በነገሮች መሃል ሃሳቤ ይወሰዳል - ወዳንት ይሄዳል አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት - ከምትገኝበት ዋናው የልቤ ትኩረት - የአይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምጽህን ለመስማት - በእጅህ ለመነካት ረሃቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርዓት ተወስዷል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደህዋላ ወዳንተ እሮጣለሁ ዘወትር እንድሞላ - ????? አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት - ከምትገኝበት ዋናው የልቤ ትኩረት - የአይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምጽህን ለመስማት - በእጅህ ለመነካት በየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው በኢየሱስ የነበረውንሃሳብ - በኔም ደግሞ ሙላው በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም ዛሬም ትሻሃለች ነፍሴ እንዳዲስ - ከቶ አልለምድህም እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ በሙሉ ልቤ አንተን እሻሃለሁ እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ በሙሉ ኃይሌ አንተን እሻሃለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ