Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እፈልግሃለው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ እፈልግሀለሁ እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ አግኝታህ እስክትረካም ከዛ በበረሀ ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነፍሴ ጥማት ፪x አገኘሁ እና ጥሜን አረካኸው ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል ወደ አንተ ይሄዳል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት በእጅህ ለመነካት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ረሃቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርዐት ተወስዷል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ ወደ አንተ እሮጣለሁ ዘወትር እንድሞላ ረሃቤ ነህና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት በእጅህ ለመነካት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በእኔም ደግሞ ሙላ በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም ዛሬም ትሻሀለች ነፍሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም እፈልግሀለሁ ፪x በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለሁ እፈልግሀለሁ ፪x በሙሉ ኃይሌ አንተን እሻሀለሁ እፈልግሀለሁ ፪x በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለሁ እፈልግሀለሁ ፪x በሙሉ ኃይሌ አንተን እሻሀለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ