Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እግዚአብሔርን አየሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሁሉ ነፍስ ዘሪ ነህ ፍጥረት ያላንተ ባዶ ነው በአፍህ ቃል ጸንቶ ቆሟል ሁሉ አንድ ብሎ ቢራመድ በአንተ ነው ሁሉ ባዶ ጨለማ አንዳች በማይገኝበት ከሌለው ይህን ሁሉ ሞልተሃል አቤት ችሎታህ ያስብላል ሁሉ ባዶ ጨለማ አንዳች በማይገኝበት ከሌለው ይህን ሁሉ ፈጥረሃል አቤት ችሎታህ ያስብላል ቃላት የማይገልጽህ የማትብራራ የማትሰፈር የማትሰላ ልክህ ከቋንቋዎች ሰፈር የለ አንተ እራስህ አንተነህ ልክህ ከቁጥሮች መንደር የለ አንተ እራስህ አንተ ነህ ልክህ ከቋንቋዎች ሰፈር የለ አንተ እራስህ አንተነህ ልክህ ከቁጥሮች መንደር የለ አንተ እራስህ አንተ ነህ የሰማዩን ደመና በጥበብ ቆጥረሃል መብረቅ ሊታዘዝህ እነሆኝ ይልሃል የምድሩን ውሃ በእፍኝህ የቋጠርክ የምስራቁን ንፋስ በምድር ላይ የበተንክ ለማዕበሉ ትዕቢት ገደብ ይሁን ያልህ ሁሉን አሰልፈህ ስርአት ያስያዝህ በፍጥረትህ ታይተህ መደመም ሆነብኝ በማይነጥፍ አንደበት ማመስገን ይብዛልኝ በቃላት መደርደር በስንኝ ቋጠሮ ማን አክትሞ ያውቃል ስላንተ ዘርዝሮ ስራህ ለጠቢባን ሆናቸው መፍዘዣ አጥንተው እንዳያርፉ የእድሜ ልክ መጓዣ በጠብታ እውቀት ስንቱ አንጋጦ ቀረ ላይጨርስ ጀምሮ ዝንት አለም ቆፈረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለኔ ግን በርቶልኝ የመስቀልህ እውነት ስራዬ አደረኩት ፍቅርህን መቀኘት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አየሁ (4) በፍጥረቱ እግዚአብሄርን አየሁ አየሁ (4) በእጁ ስራ እግዚአብሄርን አየሁ አየሁ (4) ሰማዩን ሳይ እግዚአብሄርን አየሁ አየሁ (4) እራሴን ሳይ እግዚአብሄርን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2) ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2) አይቻለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ነው(2) አውቄአለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ነው(2)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ