Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እግዚአብሔር መልካም ለእኔ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በወይን ሐረግ ዘንድ ፍሬ ባይገኝ ባይኖር የሚረዳ ከግራ ከቀኝ በለሷን ጠብቄ ፍሬን እበላለሁ ቀኝ እጄን የያዘኝ መቼ ሊረሳኝ ነው እሱን ታምኖ ጠርቶ ከቶ ማንስ አፍሯል ይልቁን በስሙ ቀንዱ ከፍ ብሏል እኔም በስሮቼ ከፍ ከፍ እላለሁ አለኝ የሚረዳ ይህንን አውቃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨለማው በርትቶ ማይነጋ ሲመስል ዮርዳኖስም ሞልቶ አላሻግርም ሲል ታምራት አድርጎ ያሻገረው ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬም በእኔ ቦታ ሞትን ያሸነፈ ድል የነሳ ጌታ ሰባቱን ማህተም ተርትሮ የፈታ ዛሬም በቸርነት ይከታተለኛል እሱን ተደግፌ ምንስ ያሰጋኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ (፪x) ሁልጊዜ በዘመኔ እግዚአብሔር በጐ ለእኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረት የለበትም ፍቅሩ ሁሌ ስያፈቅር ይኖራል መንገድ አስጀምሮ ጉዞ መች እዚህ አውጥቶ ይሄዳል እቅፍ ድግፍ አርጎ ይዞ በብዙ ሞገስ ያኖራል ላይተው ላይረሳ በራሱ በስሙ ኪዳን ይምላል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ