Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እግዚአብሔር ትልቅ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለክብሩ መጨረሻ የሌለው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለኃይሉ መጨረሻ የሌለው (፪x) እዘምራለሁ ለእርሱ እቀኛለሁ የክብሩን ብዛት ግርማውን እያየሁ እዘምራለሁ ለእርሱ እቀኛለሁ የኃይሉን ችሎት ብርታቱን እያየሁ (፪x) በጠባባ አይምሮዬ አልችልም ልገምተው እስካሁን ካወቅሁት በላይ እግዚአብሔር እጅግ ትልቅ ነው እንኳን ማንነቱ ቀርቶ ስራውም አይመረመር ከተባለው ሁሉ ያልፋል ይበልጣል የአምላኬ ክብር በምን ቋንቋ ስለእርሱ ልናገር በምን ቋንቋ ስለእርሱ ልመስክር ቃላት ባጣም እንዲያው ላመስግነው አምልኮዬ እርሱን ባይመጥነው (፪x) ግርማው እጅግ የሚያስፈራ ታላቅ ስሙ የገነነ ደግሞ መሃሪ ቸር አምላክ የፍቅር ጌታ የሆነ ብርሃንን ተጐናጽፎ ማደሪያውን በክብር የሞላ እንደእግዚአብሔር ያለ አምላክስ የታለ ሌላ ትልቅ/ታላቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ/ታላቅ ነው ለክብሩ መጨረሻ የሌለው ታልቅ ነው እግዚአብሔር ታልቅ ነው ለኃይሉ መጨረሻ የሌለው (፪x) እዘምራለሁ ለእርሱ እቀኛለሁ የክብሩን ብዛት ግርማውን እያየሁ እዘምራለሁ ለእርሱ እቀኛለሁ የኃይሉን ችሎት ብርታቱን እያየሁ (፫x) በምን ቋንቋ ስለእርሱ ልናገር በምን ቋንቋ ስለእርሱ ልመስክር ቃላት ባጣም እንዲያው ላመስግነው አምልኮዬ እርሱን ባይመጥነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ