Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እግዚኣብሔርን መፍራት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚኣብሔርን መፍራት ጥበብ ነው የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ከሃጢያት መራቅ ማስተዋል ነው ሃሌሉያ እግዚኣብሔርን የሚፈራ እጅግ ብዙ ደስታ ያያል በምድር ላይ እድሜው ይረዝማል በበረከት ይኖራል አይራብም እርሱ ከቶ እግዚኣብሔር ጥጋብ ይሆነዋል በመከራ ዘመን አይሰጋም ጌታ በድል ያሳልፈዋል እንዴት የእግዚኣብሔር ፊት ሃጥያት እሰራለሁኝ ብሎ እግዚኣብሔርን ፈርቶ ዮሴፍ ሸሸ ከሃጥያት ኮብልሎ እየጨመረ ቢሄድም ፈተናው ቢሆን ያየለ አምላኩ ሲያስበው ከበር መች ቀረ እንደተጣለ እግዚኣብሔርን በመፍራቱ የገባ ከእግዚኣብሔር እይታ በምድር ላይ ቅን ሰው የተባለ ለጠላቱ ያልተረታ እዮብም ታስቦአል በጊዜው በመከራው ሁሉ ታግሶ ከሳሹን አሳፈረለት ጌታ ምርኮውን መልሶ የሰው ልጅ ጥበብን ለማግኘት በዘመኑ ሁሉ ይደክማል ጥበብ ግን እግዚኣብሔር መሆኑን ያወቀ ከርሱ ጋር ይስማማል ዘመኑን በተድላ ሊጨርስ የሚፈልግ እግዚኣብሔርን ይፍራ በመውጣት በመግባቱ ሁሉ ያክብረው በየትኛውም ስፍራ እንደቀደሙቱ ሐዋሪያት ላንተ እንደተሰጡ ነቢያት እኔንም ቁምነገረኛ ሰው ለማድረግ ሕይወቴን ቀደሰው ጌታዬ በሰጠኸኝ መክሊት ነግጄበት ቀንና ሌሊት ለመጨረሻው ቀን ሽልማት በድል አዘጋጀኝ የኔ አባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታማኝ ባሪያ አድርገኝ ጌታዬ እንዲፈጸም ባንተ ደስታዬ ታማኝ ባሪያ አድርገኝ ኢየሱሴ ይህን ትሻለች ካንተ ነፍሴ እንደ ዳዊት በኔ ሕይወት ሰልፉን ቢያበዛብኝም ጠላት መንገዴን ለአንተ አደራ ብዬ እንድጛዝ እርዳኝ አባብዬ ፍጹም ሳልታጣ ከፊትሕ ይፈጸም በሕይወቴ ሃሳብህ አምላኬ በዚህ ክፉ ዘመን እርዳኝ ለቤትህ እንድታመን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ