Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እግዚአብሔርን መምሰል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሥጋዊ ነገር እራስን ማስለመድ ከእግዚአብሔር ሀሳብ እርቆ መራመድ ለጊዜያዊ ደስታ ነፍስን አስገዝቶ ዛሬን ብቻ መኖር የነገውን ትቶ አይጠቅመኝም ከቶ ይህን አውቄዋለሁ እግዚአብሔርን መምሰል ለእኔ ማትረፊያ ነው ብዬ ተናግሬ ጉዞ ጀምሬያለሁ ጥማቴም ናፍቆቴም ጌታዬን መምሰል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰው ወግ ተይዞ በይሉኝታ እስራት ዛሬን ላያሻግር ለእንጀራ መገዛት እውነትን ከመግለጥ በውሸት ከልሎ መምሰል የሌለበት የማስመሰል ኑሮ አይጠቅመኝም ከቶ ይህን አውቄዋለሁ እግዚአብሔርን መምሰል ለእኔ ማትረፊያ ነው ብዬ ተናግሬ ጉዞ ጀምሬያለሁ ጥማቴም ናፍቆቴም ጌታዬን መምሰል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታላቅና ክቡር ሕይወትም የሆነ ከአማራጮች ሁሉ እጅግ የተሻለ አሁን ላለውና ለመጪው ዘመኔ እግዚአብሔርን መምሰል ያዋጣኛል ለእኔ ያዋጣኛል አዎ ይህን አውቄያለሁ እግዚአብሔርን መምሰል ለእኔ ማትረፊያ ነው ብዬ ተናግሬ ጉዞ ጀምሪያለሁ ጥማቴም ናፍቆቴም ጌታዬን መምሰል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከኋላ ያለውን በሙሉ ረስቼ የፊቴን ለመያዝ እጆቼን ዘርግቼ ምልክት አይቼ መፍጠን ጀምሬያለሁ መጠራቴ ዋጋው ጌታዬን መምሰል ነው ብዬ ተናግሬ ጉዞ ጀምሬያለሁ እግዚአብሔርን መምሰል ለእኔ ማትረፊያ ነው ስለዚህ የሚይዘኝ የሚያስቀረኝ ማነው ሁሉንም እየጣስኩ ወደፊት ሄዳለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ