Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እልፍ ወደ ማዶ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ አሃሃ እልፍ ወደ ማዶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አረገኝ ማዳኑን ሊያሳየኝ አቅዶ ኦሆሆ ሊያሳየኝ አቅዶ ፈቀቅ ወደ መሃል ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሃሃ ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሰራሩን ያዩ ሁሉ እንዲደነቁ ኦሆሆ ሁሉ እንዲደነቁ ከልምምድ ውጪ ከተዘወተረው አዲስ ነገር መስራት ልማዱ የሆነው በውኃ ላይ እንድሄድ እንድቆም አዘዘኝ ቃል ላከልኝና አትፍሪ ነይ አለኝ ውኃ ላይ በታንኳ ሁሌ ከመንሳፈፍ ኢሄም አለ ብሎ አደረገኝ እልፍ ከታንኳ ያልወረዱ ቢሉም ምትሃት ነው ለካስ የእኔ ጌታ ውኃም መንገዱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ አሃሃ እልፍ ወደ ማዶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አረገኝ ማዳኑ ሊያሳየኝ አቅዶ ኦሆሆ ሊያሳየኝ አቅዶ ፈቀቅ ወደ መሃል ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሃሃ ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሰራሩን ያዩ ሁሉ እንዲደነቁ ኦሆሆ ሁሉ እንዲደነቁ እንሂድ ወዲያማዶ እንሂድ እንሻገር ሥሙም ጌርጌስኖን ወደሚባል አገር ለረጅም ዘመናት ብዙ የተቸገረ በመቃብር ስፍራ አለና የታሰረ እልፍ እንበልና የታሰረ ይፈታል ብሎ ሲያሻግረን ይሄ ቸሩ ጌታ በስፍራው ስንደርስ ይህ ሰው ተፈወሰ ጌታም ተገናኘው ልቡም ተመለሰ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ አሃሃ እልፍ ወደ ማዶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አረገኝ ማዳኑ ሊያሳየኝ አቅዶ ኦሆሆ ሊያሳየኝ አቅዶ ፈቀቅ ወደ መሃል ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሃሃ ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሰራሩን ያዩ ሁሉ እንዲደነቁ ኦሆሆ ሁሉ እንዲደነቁ ሌሊቱን በሙሉ ስደክም ፍለጋ መረቤም አንድ ዓሣ ሳይዝልኝ ነጋ የጌታን ቃል ይዤ ስጥል ወደ ጥልቁ ታንኳዬን ዓሣዎች ሞልተው አስጨነቁ መሄድ እንደቃሉ ፈቀቅ ማለት በውስጡ አለና ብዙ በረከት ገፍቶ አስጠግቶኝ አድርጐኝ እልፍ በመንፈሱ ሙላት ሆነ መንሳፈፍ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ አሃሃ እልፍ ወደ ማዶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አረገኝ ማዳኑ ሊያሳየኝ አቅዶ ኦሆሆ ሊያሳየኝ አቅዶ ፈቀቅ ወደ መሃል ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሃሃ ፈቀቅ ወደ ጥልቁ አሰራሩን ያዩ ሁሉ እንዲደነቁ ኦሆሆ ሁሉ እንዲደነቁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ