Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እለምንሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተማ ፍቅር ነህ የማትለዋወጥ መውደድህ ፍፁም ነው ብርቱ ማይናወጥ የመስቀሉ ስራ ምስክር ነው የፍቅር ልክህን ጥጉን ያሳየው ቀረጽከኝ በመዳፍ ላትጥለኝ ዘላለም ባንተ በኩል እኔ ስጋት የለኝም እኔ ምፈራው እኔን ነው የምህረትህ ጥላህን እንዳለምደው የቆምኩ መስሎኝ እንዳልወድቅ ከሕያው ምንጩ ጋር ካለቱ ልጣበቅ አረ እኔ ማላምነው እኔን ነው የያዘኝ እጅህን እንዳልገፋው የቆምኩ መስሎኝ እነዳልወድቅ ከሕያው ምንጩ ጋር ካለቱ ልጣበቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምወደው ልጄ እሱ ነው ባልከው በኢየሱስ እለምንሃለሁ እራሱን ባዶ አርጎ ከላይ በመጣዉ በኢየሱስ እለምንሃለሁ ሁሉ በሁሉ ሆኖ ዝቅ ዝቅ ባለው በኢየሱስ እለምንሃለሁ የፈቃድህን ጽዋ ጭልጥ ባደረገው በኢየሱስ እለምንሃለሁ በፊትህ ሊያቀርበኝ እንደ ደም ላብ ባላበው ስለ ኢየሱስ እለምንሃለሁ ታዞ በመስቀል ላይ ነፍሱን በሰጠው ስለኢየሱስ እማፀንሃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልመናዬም ፀሎቴ ይህ ነዉ በቤትህ ሁሌ እንድኖር ነው እባክህ ብዬ ምጠይቅህ ፍጻሜ እንዲያምር በፊትህ እባክህ ብዬ ምለምንህ ህይወቴ እንዲያምር በቤትህ ዕድሜዬን በሃዘን ከመያስጨርሰኝ ከክፉ ውሳኔ እባክህ ጠብቀኝ ሕይወቴን አጉብጦ ከሚያወርድ መቃብር ከጠማማ እርምጃ ሰውረኝ እግዚአብሔር እንዳልገኝ በክፎች ማህበር አይመረኝ የሐጢያተኞች ወንበር ፍጻሜው ሞት ከሆነ ተድላ አድነኝ እባክህ ነፍሴ ሳትበላ እባክህ ብዬ ምጠይቅህ ፍጻሜዬ እንዲያምር በፊትህ እባክህ ብዬ ምለምንህ ሕይወቴ እንዲያምር በቤትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሚሞት ስጋዬ ሃጥያት እንዳይነግስ በጥርሴ ነክሼው ልመስልህ ልገስግስ በመንገድ ሊያስቀረኝ ልሚታገለኝ ስጋ ስለምን ምኞቱን ለመፈጸም ልትጋ ፊትህን አትሰውርብኝ ለፍቃዴ አትተወኝ ለማይረባ አዕምሮ አሳልፈህ አትስጠኝ ይልቁንም መንፈስህን ሙላኝ እሱ ነው ከግብ የሚያደርሰኝ በኃለኛው ዘመን ፊትህ እንዳላፍር ዘይቴ አይለቅ ከመቅረዜ ስር እባክህ ብዬ የምለምንህ እንዳትሰውረው ከኔ ፊትህን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስገዛልኝ ነፍሴን ማርከህ ተለመነኝ ስለልጅህ ተለመነኝ ስለ ልጅህ ተለመነኝ ስለ ልጅህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ